የምግብ ዋጋ መናርን ለመቀነስ በተወሰዱ እርምጃዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተገኝተዋል – ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
NBC Ethiopia በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናርን ለመቀነስ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎች ተጨባጭ ውጤቶች መገኘታቸውን ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የዓለም የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በተጓዳኝ የ2025 የዓለም የምግብ ዋስትናና...
Read moreNBC Ethiopia በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናርን ለመቀነስ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎች ተጨባጭ ውጤቶች መገኘታቸውን ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የዓለም የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በተጓዳኝ የ2025 የዓለም የምግብ ዋስትናና...
Read moreNBC Ethiopia በአዲስ አበባ በተለያዩ ክ/ከተሞች የማታለል (የሿሿ) ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክ/ከተሞች ወንጀሎቹን በመፈፀም ህዝብን ሲያማርሩ...
Read moreNBC Ethiopia አርሰናል ኤበርቺ ኤዜን ለማስፈረም ካሉት ተጫዋቾች የመሸጥ ግዴታ ይጠብቀዋል ተባለ። የሰሜን ለንደኑ ክለብ በያዝነው የዝውውር ገበያ 5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድን ስብስቡ መቀላቀሉ ይታወሳል። አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከቀናት...
Read moreNBC Ethiopia ቪላ በዝውውር መስኮቱ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘውን የፊት መስመር ተጫዋቹን በክለቡ ለማቆየት በውይይት ለይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። እንግሊዛዊው ሞርጋን ሮጀርስ ወደ ቼልሲ በያዝነው ክረምት ሊጓዝ ይችላል ቢባልም፤...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የጣሊያን ግብርና እና ምግብ ሉዓላዊነት ሚኒስትር ፍራንሲስኮ...
Read morehttps://youtube.com/live/Nota3Tvuyaw
Read moreNBC Ethiopia ሊጀመር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት በቀሩት ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታላላቅ ቡድኖች ስብስባቸውን ለማጠናከር ውድ የሚባሉ ዝውውሮችን በመፈጸም ላይ ይገኛሉ። ከፍተኛ ወጪ እየወጣ በላበት የዝውውር ገበያው ከዚህ ቀደሙ በተለየ...
Read moreNBC Ethiopia በአሜሪካ ኒውዮርክ ሚድታውን ማንሃተን በሚገኘው ታዋቂ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ውስጥ በተከፈተ የጅምላ ተኩስ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው ተነግሯል ። የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግ (NFL) ዋና መስሪያ...
Read moreNBC Ethiopia በጋዛ ቢያንስ 14 ፍልስጤማውያንና ሁለት ህፃናትን ጨምሮ በቅርቡ በረሃብና በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የጤና ባለስልጣናት ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል ። ይህ አሳዛኝ ክስተት እስራኤል በጥቅምት 2023 ጦርነት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.