የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከፍ ያደረጉ ተግባራት ተከናውነዋል- ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)
NBC Ethiopia በዲፕሎማሲ ስራወች የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከፍ ያደረጉ ተግባራት መከናወናቸውን እንዲሁም የኢትዮጵያ ተሰሚነት እያደገ መምጣቱን በብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ "መጪው ጊዜና...
Read moreNBC Ethiopia በዲፕሎማሲ ስራወች የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከፍ ያደረጉ ተግባራት መከናወናቸውን እንዲሁም የኢትዮጵያ ተሰሚነት እያደገ መምጣቱን በብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ "መጪው ጊዜና...
Read moreNBC Ethiopia በሩሲያ የባህር ዳርቻ በ 8.8 ግዙፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በሃዋኢ 4ft (1.2m) የሚለካ የሱናሚ ማዕበል ተከስቷል፡፡ በታሪክ ከተከሰቱት ከባድ የመሬት መንቀጥቀጦች አንዱ በሆነው በሩሲያ ምሥራቃዊ የካምቻትካ ግዛት በተከሰተው...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ በትምህርት ቤት ምገባ በተሞክሮነት የሚወሰድ ውጤት ማስመዝገቧን የሮክፌለር ፋውንዴሽን የምግብ መርሃ-ግብር ዳይሬክተር ቤቲ ኪባራ ገለፁ። የፋውንዴሽኑ የምግብ መርሃ ግብር ዳይሬክተርና የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ መርሃ ግብር አስተባባሪ...
Read moreNBC Ethiopia የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ የሊቨርፑሉን የክንፍ ተጫዋች ልዊስ ዲያዝን ማስፈርሙን ይፋ አድርጓል። ባየርን ኮሎምቢያዊውን ተጫዋች የግሉ ለማድረግ 75 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ማድረግ ችሏል። በክለቦች አለም ዋንጫ ተሳታፊ የነበረው...
Read moreNBC Ethiopia በመጪው ሀሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ! በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት ለምታደርገው ጥረት እንደገና ትነሳለች። ነገ ከንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን አካል...
Read moreNBC Ethiopia በሩሲያ 8 ነጥብ 8 መጠን ያለው አደገኛ ርዕደ መሬት መከሰቱ ፓስፊክ ውቅያኖስ በከባዱ ተናጠ። የሩሲያ ሩቅ ምስራቅ ካምቻትካ ልሳነ ምድር ርዕደ መሬትን ተከትሎ ክፉኛ አካባቢው በማዕበል መመታቱም ታውቋል።...
Read moreNBC Ethiopia የቻይና እና አሜሪካ የንግድ ተደራዳሪዎች ያለምንም መፍትሄ የሁለት ቀናቱን ውይይት አጠናቀቁ። ሁለቱ አገራት በስቶክሆልም ሲደራደሩ ቢቆዩም ታሪፍ ከነሐሴ ጀመሮ አንዱ በሌላው ላይ የሚጥልበትን አሉታዊ አጋጣሚ ፈጥረዋል። እስካሁን ባለው...
Read moreNBC Ethiopia ዩናይትድ ኪንግደም "ለፍልስጤም የአገርነት ዕውቅና ለመስጠት ውጥኑ አለኝ" አለች። እስራኤል በጋዛ እየፈጸመችው ያለውን ጥቃት ካላቆመች ለፍልስጤማውያን የሉዓላዊ ግዛት ዕውቅና ይሰጣቸዋል ብላለች ለንደን። በመስከረሙ የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ...
Read moreNBC Ethiopia ለሰሜን ለንደኑ አርሰናል ለመፈረም ተቃርቦ የነበረው እንግሊዛዊው አጥቂ የመርሲሳይዱን ክለብ መምረጡ ታውቋል። በእንግሊዝ የሊግ እርከን ሶስተኛ በሆነው ሊግ 1 በሚወዳደረው ሳልፎርድ ሲቲ የሚጫወተው ራይት፣ ክለቡ ሳልፎርድ እና አርሰናል...
Read moreNBC Ethiopia ለቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ሲንጋፖር የሚገኙት የማግፓይሶቹ አሰልጣኝ የፊት መስመር ተጫዋቻቸውን ቆይታ በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል። ትውልደ ኤርትራዊው አሌክሳንደር ኢሳቅ ከሳምንት በፊት ኒውካስትልን መልቀቅ እንደሚፈልግ መግለጹ ይታወሳል። አሰልጣኝ ሆው...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.