ማርከስ ራሽፎርድ የባርሴሎና ዝውውሩን ቢያጠናቅቅም ለክለቡ ለመጫወት እክል ሊገጥመው እንደሚችል ተዘገበ
NBC Ethiopia እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ የሚቀጥልውን የውድድር አመት በውሰት ውል ለማሳለፍ ወደ ባርሴሎና በመጓዙ ይታወሳል። ባርሴሎና ባለፉት አመታት በገጠመው የፋይናንስ ቀውስ መነሻነት የሚያስፈርማቸውን ተጫዋቾች በስፔን ላሊጋ ለማስመዝገብ እየተቸገረ ይገኛል።...
Read more











