admin

admin

“ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ኢትዮጵያ ስራዎችን እየሰራች ነው” አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን እየሰራች ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ኢንቨስትመንት ሴንተር የተዘጋጀው 3ኛው የአፍሪካ...

Read more

የእስራኤል ጥቃት በየመን

NBC Ethiopia የእስራኤል ጦር በየመን ሆዴዳህ ወደብ ላይ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን የሁቲ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ አድርጓል፡፡ የእስራኤል ጦር ቢያንስ 115 ፍልስጤማውያንን ከገደለ በኋላ 27 ሰዎች በዚኪም እና ሌሎች 13 ሰዎች...

Read more

“የክልል መሪዎች ያደረጉት ጥረት ለተመዘገበው ውጤት አስተዋጽኦ አበርክቷል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

NBC Ethiopia የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ እና የክረምት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ሁሉንም ተግባራት አቀናጅተው ለመሥራት ጥረት ማድረጋቸው...

Read more

ቪክቶር ኦሲመ ወደ ጋላታሳራይ የሚያደርገውን ቋሚ ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል ተባለ

NBC Ethiopia ያሳለፍነውን የውድድር አመት በውሰት ውል ጋላታሳራይ ያሳለፈው ኦሲመ ናፖሊን በመልቀቅ በቋሚነት የቱርኩን ክለብ ለመቀላቀል መስማማቱ ተዘግቧል። ጋላታሳራይ በተጫዋቹ ዝውውር ላይ ያለፉትን ሳምንታት ከናፖሊ ጋር ውይይት ሲያደርግ የነበረ ሲሆን...

Read more

“የተለየ የውድድር አመት ይሆናል” ጋብሬል ማግሃሌሽ

NBC Ethiopia የአርሰናሉ ተከላካይ ጋብሬል ማግሃሌሽ አዲሱ የውድድር አመት ከዚህ ቀደሙ የተለየ ይሆናል ሲል ተናገረ። ለሶስት የውድድር አመት ለዋንጫ መፎካከር የቻለው አርሰናል በአዲሱ የውድድር አመት ዋንጫው ለማሳከት ይሰራል ሲል ብራዚላዊው...

Read more

ኖቲንግሃም ፎረስት ዳን ንዶዬን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተዘገበ

NBC Ethiopia የክንፍ መስመር አጥቂውን አንቶኒ ኤላንጋን ለኒውካስትል ዩናይትድ የሸጠው ኖቲንሃም ፎረስት ተተኪውን ዳን ንዶዬን ለማፈረም ከቦሎኛ ተስማምቷል። ዳን ንዶዬ የጣሊያኑን ክለብ ቦሎኛን የተቀላቀለው በ2023 ሲሆን፣ለክለቡ 97 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ...

Read more

ማንችስተር ሲቲ ጄምስ ትራፎርድን ለማስፈረም ውይይት ላይ ነው ተባለ

NBC Ethiopia በያዝነው የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ የበርንሌውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም በሂደት ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። ጀምስ ትራፎርድ በሲቲ አካዳሚው ውስጥ ከ12 አመቱ ጀመሮ የቆየ...

Read more

ሶሪያ ዳግም ወደ ጦርነት

NBC Ethiopia የሶሪያ ቤዱዊን ተዋጊዎች ወደ ጦር ሜዳ ሊመለሱ እንደሚችሉ አስታወቁ። ድሩዞች እና ቤዱዌኖች ለአንድ ሳምንት በሱዌይዳ ግዛት ውስጥ ተዋግተዋል። የአል ሻርዓ' መንግስት ባደረገው የተኩስ አቁም ጥሪ ለጊዜው ተፋላሚዎቹ ከስምምነት...

Read more

ምግብ ሲጠብቁ ጥይት የበላቸው ፍልስጤማውያን

NBC Ethiopia የእርዳታ ምግብ ለመቀበል ተሰልፈው የነበሩ 85 ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጥቃት መገደላቸው ተነገረ። በትላንትናው ዕለት እሁድ በጋዛ ሰርጥ ከእርዳታ ማዕከላት ምግብ ለመቀበል ተሰልፈው የነበሩ ቢያንስ 85 ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጦር መገደላቸውን...

Read more
Page 12 of 52 1 … 11 12 13 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?