NBC Ethiopia በ- አልፈሪድ ነስሮ አትሌቶችን ከጥቃት የሚከላከል ተቋም ሊደራጅ መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ "አትሌቶችን ለግላዊ ጥቅም ማጥመድ እንደ...
ኢትዮጵያ መድን የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ ረፋድ 3፡30 ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት እየተፋለመ የሚገኘው መቐለ ሰባ እንደርታ ከኢትዮጵያ ቡና...
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ፖቼቲኖ ከሰሞኑ ወደ ቀድሞ ክለባቸው ይመለሳሉ ሲባል ቆይቷል። ቶተንሃም ሆትስፐር አሰልጣኝ አንጅ ፖስትኮግሉን የይሮፓ ሊግ...
።።።።።።።።።።።።።።። የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስፔንን በመለያ ምት አሸንፎ የ2024/25 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ችሏል! ምሽት በአሊያንዝ አሬና በተካሄደው የፍጻሜ...
45 ሚሊዮኑ ወዲያውኑ የሚከፈል ቀሪው ደግሞ ብቃቱ እየታየ የሚታከል ነው ተብሏል። ይሁንና የለንደኑ ክለብ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 20 ጎሎችን ላስቆጠረው...
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቦርንመዙ የግራ መስመር ተከላካይ በበርካታ ክለቦች ይፈለግ የነበረ ቢሆንም በስተመጨረሻ የመርሲሳይዱን ክለብ ለመቀላቀል ወስኗል። የ21 አመቱ ሃንጋሪያዊ በሚቀጥሉት 48...
ኢንተር ሚላን ሳይጠበቅ ከአሰልጣኝ ሲሞኒ ኢንዛጊ ጋር መለያየቱን ተከትሎ ተተኪ የሚሆኑ ብቁ አሰልጣኞችን በማፈላለግ ላይ ይገኛል። በኮሞ ለሁለት የውድድር አመት...
። ። ። ። ። ። ። ። ። የደቡብ ለንደኑ ክለብ ክሪስታል ፓላስ፣ በኤፍ ኤካፕ ፍጻሜ ማንችስተር ሲቲን በማሸነፍ...
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ በክረምት አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም እንደሚፈልግ እና የመጀመሪያ ምርጫው የሚላኑ ሜጋን መሆኑ ታውቋል። ፈረንሳዊው ማይክ ሜጋን አዲስ...
የስፔኑ ሃያል ክለብ ባርሴሎና ባለፉት 5 አመታት ከፍይናስ ኪሳራ እና ዕዳ በተገናኝ ስሙ እየተያያዘ ሲዘገብ መስማት እየተለመደ ሆኗል። ብሉግራናዎቹ በሜዳ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.