NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋዉንዴሽን ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ

NBC Ethiopia የኢትዮዽያ ስትሮክ ፋዉንዴሽን በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል (comprehensive stroke service Center ) ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ። ማዕከሉ ተገንብቶ ስራ ሲጀምር ከአገር ወጥተዉ መታከም ለማይችሉ ታማሚዎች እና...

Read more

አንድን ሥራ ጀምሮ ለመጨረስ፤ በቅድሚያ ጨርሶ የማየት ዐቅም ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia "የኩስመና ታሪክ ማብቂያ" በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር ባደረጉት የጉባ ላይ ወግ፤ ከሕዳሴው ግድብ...

Read more

2017 ዓ.ም ውስብስብ ፈተናዎችን በመሻገር በሁሉም ዘርፎች አኩሪ ድሎች የተመዘገቡበት ነበር-ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia 2017 የበጀት ዓመት ውስብስብ ፈተናዎችን በመሻገር በሁሉም ዘርፎች አኩሪና እመርታዊ ድሎች የተመዘገቡበት እንደነበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ፤ የተጠናቀቀው...

Read more

የነሃሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የህዳሴ ግድብ ምርቃት ዝግጅት የኢትዮጵያን ይግዙ ኤክስፖ እስራኤል እና አሜሪካን ያወገዘው መድረክ እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና አለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን ፤ ጠብቁን፡፡ https://youtube.com/live/4V48Ggq9lcc

Read more

የሚዲያ ፎረም

NBC Ethiopia የባሕል ጥበባትና ስፖርት ሚዲያ ፎረም ምስረታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኢፌዴሪ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የተቀናጀ ስራን ለመስራት ያስችለኛል በሚል የሚዲያ ፎረም ለመመስረት ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛል።...

Read more

የህዳሴው ግድብ ላይ ኢትዮጵያዊያን መልእክት የሚያስተላልፉበት ፕሮጀክት

NBC Ethiopia ኢትዮጵያዊያን በህዳሴው ግድብ ላይ ያላቸውን አስተያየት፣ የተሰማቸውን ስሜትና መልእክት በ8120 የአጭር መልዕክት ማስተላለፊያ ኮድ የሚልኩበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት "የትውልድ አሻራ - ዲጂታል የብስራት...

Read more

የጥበባት ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው – የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

NBC Ethiopia የጥበብ ስራዎች በጠንካራ ህግ እንዲመሩ የሚያስችል የተደራጀ የጥበባት ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከነሀሴ 28 እሰከ 30 የሚቆይ "ጥበባት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት" በሚል መሪ ሃሳብ...

Read more

ህገወጡ የህወሃት ቡድን በቃ ሊባል ይገባል-የትግራይ ራያ ተወላጆች

NBC Ethiopia በትግራይ ራያ አካባቢ ህገወጡ የህወሃት ቡድና እና አባሪ ወታደራዊ ጀነራሎች በህዝቡ ላይ እያደረሱት ያለው አፈና፣ ግድያ ብሎም ማስፈራራት በቃ ሊባል እንደሚገባ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ራያ ተወላጆች ተናገሩ።...

Read more

ለ3 ነጥብ 25 ሚሊዮን ተገልጋዮች የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጥቶል-ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia በ2017 በጀት ዓመት ለ3 ነጥብ 25 ሚሊዮን ተገልጋዮች የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መሰጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። "የኢትዮጵያን ይግዙ" የንግድ ሳምንት ኤክስፖ 2017...

Read more

ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

NBC Ethiopia ማንችስተር ዩናይትድ የሮያል አንተወርፑን ግብ ጠባቂ ሴኔ ላመንስ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ለዝውውሩ 21 ሚሊየን ዩሮ በቋሚነት እና 4 ሚሊየን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ የሚከፍሉ...

Read more
Page 95 of 281 1 … 94 95 96 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?