NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

መርፊ ተጭበርብሯል

NBC Ethiopia የቀድሞው ታሪካዊ ተጫዋች ዳኒ መርፊ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘቡን ተጭበርብሮ ማጣቱን አስታወቀ፡፡ የቀድሞው የሊቨርፑል እና ፉልሃም ታሪካዊ ተጫዋች በኢንቨስትመንት ስም በተቀነባበረ ወንጀል 5 ሚሊዮን ፓውንድ እንደተወሰደበት ገልጿል። ዳኒ መርፊ...

Read more

“በበዓል ወቅት ሰዉ ሰራሽ የምርት አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት እንዳይኖር በትኩረት ይሰራል“ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርት አቅርቦትን በማሳደግ ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እየሰራ እንደሚገኝ እና አምራቾች በቀጥታ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ በማድረግ የተሻለ የግብይት ስርዓት መፍጠር መቻሉን ከንቲባ...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፡-

NBC Ethiopia እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡ የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው፡፡ ምን እንደሠሩ? ምን እንዳስተማሩ? ምን እንደገጠማቸው? ፈተናዎችን እንዴት እንዳለፉ? ታሪካቸውን እያነሣን እንማርበታለን፡፡ የመውሊድንም በዓል...

Read more

የነሃሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀመረ በአማራ ክልል ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ በሙሉ በ2018 የትምህር ዘመን ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበ የቻይና 80ኛ ዓመት...

Read more

የክሪስታል ፓላሱ አማካኝ አዳም ዋርተን በጉዳት ሳቢያ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነገረ

NBC Ethiopia እንግሊዛዊው አማካኝ በልምምድ ሜዳ ላይ ባጋጠመው የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት በትንሹ ለሶስት ሳምንታት ከጨዋታ ውጪ መሆኑን ክለቡ አስታውቋል። አዳም ዋርተን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከአንዶራ እና ሰርቢያ...

Read more

ማርክ ጌሂ ክሪስታል ፓላስ ያቀረበለትን አዲስ ውል ውድቅ ማድረጉ ተነገረ

NBC Ethiopia እንግሊዛዊው የመሃል ተከላካይ ሰኞ ምሽት ወደ ሊቨርፑል ለመዘዋወር የህክምና ሂደት ላይ እንዳለ በፓላሱ አሰልጣኝ ጣልቃ ገብነት ዝውውሩ ሳይሳካ መቅረቱ ይታወሳል። ጌሂ የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ሰዓታት በቀሩበት ሰዓት በመርሲሳይዱ...

Read more

አሜሪካ በቬንዙዌላ የአደንዛዥ ዕፅ ጭነዋል ያለቻቸውን መርከቦች በመምታት 11 ሰዎች መግደሏን አስታወቀች

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ ወታደሮች ከቬንዙዌላ ትሬን ዲ ኣራጓ ቡድን የአደንዛዥ ዕፅ እያዘዋወረች ነው ባሏት ትንሽዬ መርከብ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ነው የተናገሩት። በማህበራዊ ትስስር...

Read more

“ቻይና ለየትኛውም ጡንቸኛ አትበገርም”

NBC Ethiopia ቻይና ጃፓንን ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል እና የሁለተኛው ጦርነት ማብቂያ በነገው በታላቅ ወታደራዊ ትርኢት እያከበረች ትገኛለች። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢምፒግ የድል ቀኑን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "ቤጂንግ የትኛውንም...

Read more
Page 94 of 281 1 … 93 94 95 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?