የነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |
NBC Ethiopia ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን ብርቱ ክንድ የተገነባና የሥራ ባህልን የቀየረ ፕሮጀክት ነው። የሰሜን ኮሪያው መሪ ሀገራቸው...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን ብርቱ ክንድ የተገነባና የሥራ ባህልን የቀየረ ፕሮጀክት ነው። የሰሜን ኮሪያው መሪ ሀገራቸው...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያን ባህልና ጥበብን ለተለያዩ የዓለም ሀገራት ለማቅረብ ያለመው የኪን ኢትዮጵያ ዝግጅት በቀጣይ ሁለተኛ ዙሩን በሩሲያ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። ሀገርን ለማስተዋወቅ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት አስፈላጊ መሆኑን የጠቆሙት የባህልና ስፖርት...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የዘመን መለወጫ ዕለትና በዋዜማው የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ። የአገልግሎቱ የኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር በበዓሉ ወቅት ሊከሰት የሚችል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የተደረጉ...
Read moreNBC Ethiopia ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው። የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡...
Read moreNBC Ethiopia እስራኤል ጋዛ ከተማን 40 በመቶ መቆጣጠሯን የአገሪቱ ጦር አስታወቀ። የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ በአሁኑ ሰዓት በሰሜናዊ ጋዛ አብዛኛውን አካባቢ በመቆጣጠር ላይ ነን ብለዋል። ከሰሜናዊ ጋዛ ባሻገር ጎረቤት ዘይቱን...
Read moreNBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ቮሎድሜር ዘለንስኪና ምዕራባውያን ደጋፊዎቻቸው በሩሲያ ጉዳይ ላይ በፈረንሳይ ተወያዩ። የዩክሬን ደጋፊ ምዕራባውያን አገራት ‘የፈቃደኞች ጥምረት’ በፓሪስ ኤልዚ ቤተ መንግስት ተገናኝተዋል። የአውሮፓ ህብረት ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ዴር ሊየን፣...
Read moreNBC Ethiopia በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተቀሰቀሰው አዲስ ኢቦላ ቫይረስ ሳቢያ በትንሹ የ15 ሰዎች ህይዎት አለፈ። ቫይረሱ መኖሩ የተረጋገጠው በ34 ዓመቷ ነፍሰ ጡር ላይ እንደሆነም የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በተያዘው ወር...
Read moreNBC Ethiopia ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ በማለት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መልካም ምኞቱን አስተላልፏል። የዘንድሮ መውሊድ በሁለት ታላላቅ ክስተቶች መሐል...
Read moreNBC Ethiopia በቀጣይ መስከረም ወር በአንዳንድ ስፍራዎች የመሬት መንሸራተትና በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ እንደሚጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የመስከረም ወር የሚቲዎሮሎጂ ትንበያን እንደገለጸው፤...
Read moreNBC Ethiopia ተሰናባቹ የባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ ጠቀም ያለ ካሳ እንደተከፈላቸው ተሰማ። የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ እና አያክስ አሰልጣኝ ባየር ሙኒክን በተረከቡ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ከሃላፊነት መነሳታቸው ይታወሳል። ኔዘርላንዳዊው...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.