NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በአሜሪካ በረራዎች ተስተጓጎሉ

NBC Ethiopia የአሜሪካ መንግስት መዘጋትን ተከትሎ ግዙፍ የአገሪቱ አውሮፕላን ማረፊያዎች ተጓዦችን ማስተናገድ ተሳናቸው። ሰባተኛ ቀኑን የያዘው የመንግስት መዘጋት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን በቤታቸው እንዲቀመጡ አድርጓል። በቺካጎው ኦ'ሄር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያም...

Read more

የመስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመሯል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደራሽን ምር...

Read more

በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለለት አዲስ ሶፍትዌር ይፋ ተደረገ

NBC Ethiopia እስከ 20 በመቶ ሀገራዊ የኢኮኖሚ አስተዋፅኦ እንዳለው የሚነገርለት የግንባታው ዘርፍ በብልሹ አሰራርና በደህንነት ችግሮች በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚቀርብበት ዘርፍ ነው። በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለለት...

Read more

መንግስት የሀገር ኢኮኖሚን ለማሻሻል እየሰራ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

NBC Ethiopia 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ መንግስት ሀገር ኢኮኖሚን ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን...

Read more

የመስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅድ ፕሮጀክቶች ለኢንዱስትሪ ዕድገት መፋጠን ጉልህ ሚና እንደሚኖራቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ዛሬ...

Read more

የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅድ ፕሮጀክቶች ለኢንዱስትሪ ዕድገት መፋጠን ጉልህ ሚና ይኖራቸዋል-የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅድ ፕሮጀክቶች ለኢንዱስትሪ ዕድገት መፋጠን ጉልህ ሚና እንደሚኖራቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እንዳሉት፤ በጥቂት ዓመታት ውስጥ ለኢንዱስትሪ ምርታማነት የተደረገው...

Read more

”መተባበር ይብቃ”ኢራን

NBC Ethiopia ኢራን በኑክሌር ዙሪያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋር ተባባሪ መሆን "ከእንግዲህ አስፈላጊነቱ አይታየኝም" አለች። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አውሮፓውያን ከኑክሌር ተቆጣጣሪ ድርጅቱ(አይ ኤ ኢ...

Read more

ፑቲን አሜሪካን አስጠነቀቁ

NBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዋሽንግተን ቶምሃዋክ ሚሳኤል ለዩክሬን የምትሰጥ ከሆነ፣ የአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት ያበቃለታል አሉ። አሜሪካ ይሄን ካደረገች በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል ተፈጥሮ የነበረው አወንታዊ መንፈስ መፍረሱ...

Read more
Page 79 of 281 1 … 78 79 80 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?