NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

6ኛው ሃገራዊ የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባኤ

NBC Ethiopia "አንድነት ለተግባራዊ እርምጃ የአፍላ ወጣትነት እርግዝናን ለማስቆም እንተባበር!" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለው የጤና ፎረም ሃገር አቀፍ የአፍላ ወጣቶችና የወጣቶች ጤና ተግበራን በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት...

Read more

የመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት "ግሎባል ጌትዌይ ፓርትነርሺፕ" የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ የትግራይ ህዝብን ከተደቀነበት የህልውና አደጋ ለማውጣት ያለመ...

Read more

ለአለማችን ታላቅ ዕለት ነው- ትራምፕ

NBC Ethiopia የእስራኤልና የሀማስ የተኩስ አቁም የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት መደረሱን ተከትሎ፤ ዶናልድ ትራምፕ "እለቱ ለአለማችን ታላቅ ነው አሉ!" ሀማስና እስራኤል የመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በደስታና በኩራት ዕገልፃለሁ! ይህ ስምምነት...

Read more

አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በፈረንሳይ

NBC Ethiopia የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመጪው 48 ሰአታት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሾሙ አስታወቁ። አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሾሙ ነው የሚለው መረጃ የወጣው በሀላፊነት ላይ የነበሩት የስራ መልቀቂያ ያስገቡት የቀድሞው ጠቅላይ...

Read more

የመስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ኢትዮጵያ መቀየር እና መበልጸግ አለባት ብሎ በቁርጠኝነት አምኖ እየተጋ ይገኛል አሉ። የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ ተግባራት ትኩረት እንደተሰጣቸው የፌዴሬሽን...

Read more

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች በስኬት ተጠናቀዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

NBC Ethiopia ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ጊዜያት በመዲናዋ የተከናወኑ ከተማዊ ፣ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች በተሳካ መልኩ በድምቀት እንዲጠናቀቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ። ከ25 ሺህ በላይ አለም አቀፍ...

Read more

የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ ተግባራት ትኩረት ተሰቷቸዋል – አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

NBC Ethiopia የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ ተግባራት ትኩረት እንደተሰጣቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ...

Read more

700 ታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጣቸው

NBC Ethiopia በትናንትናው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነሥርዓት ተካሂዷል። በ2010 ዓመተ ምህረት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት...

Read more

ኮንሴሳኦ ወደ ሳኡዲ

NBC Ethiopia ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ አል ኢቲሃድን ለማሰልጠን ተስማሙ። ባሳለፍነው የውድድር አመት ኤሲ ሚላንን ያሰለጠኑት ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ ወደ ሳኡዲ አረቢያ ሊግ አቅንተው አል ኢቲሃድን ለማሰልጠን ከስምምነት ደርሰዋል። ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ የአምናውን የሳኡዲ...

Read more

ጄራርድ ወደ ስኮትላንድ

NBC Ethiopia ሬንጀርስ ስቴቨን ጄራርድን በድጋሚ በአሰልጣኝነት ለመቅጠር ሂደት ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ። የስኮትላንዱ ክለብ ሬንጀርስ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ረስል ማርቲንን በውጤት መጥፋት ሳቢያ እንዳሰናበተ ይታወሳል። ክለቡ አሁን ላይ የተለያዩ አሰልጣኞችን...

Read more
Page 78 of 281 1 … 77 78 79 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?