የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመሯል፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደራሽን ምር ቤት የጋራ መክፈቻ ስነ ስርዓት የ2018 የመንግስት እቅድ ቀርቧል።
ኢራን የአሜሪካን የተለያዩ ከተሞች ለመምታት የሚያስችላትን የኒውክሌር ባላስቲክ ሚሳኤል መስራቷ እስራኤል አስታውቃለች።
በሰሜን ኮሪያ እና በሩሲያ መካከል ያለው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰሜን ኮሪያው መሪ አስታወቁ።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












