NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ላይ ዉይይት እያካሄደ ነዉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በህግ ጉዳዮች ላይ የከተማ አስተዳደሩ ዋና አማካሪና ተወካይ በመሆን በተሰጡት ዋና ዋና ስልጣናትና ተግባራት ላይ ሰላምንና ደህንነትን ለማስፈን የ2015 በጀት ዓመትን በዕቅ ሲሰራ መቆቱን...

Read more

በኒጀር በተካሄደው መፈንቅለ መንግስት የፀጥታው ሁኔታ እያሽቆለቆለ ነው ሲል ተመድ አስታወቀ

የተመድ የምዕራብ አፍሪካ እና የሳህል ጽህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት ሊዮናርዶ ሳንቶስ ሲማኦ “በአሁኑ ወቅት እየተፈጠረ ያለው ቀውስ መፍትሄ ካልተበጀለት በአካባቢው ያለው የፀጥታ ሁኔታ እያሽቆለቆለ ይሄዳል ሲሉ ገልፀዋል ። "በተጨማሪም 4.3...

Read more

ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመስሪያ ሼዶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

በመርሃግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይን ጨምሮ ግንባታና ዲዛን ቢሮ ሀላፊ ኢንጂነር ሀያልነሽ ሀብተማርያምና የአቃቂ ቃሊቲ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አበራ ብሩ መገኝታቸውን ኢ ፕ ድ ዘግቧል...

Read more

የፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ያለፉት አምስት አመታት የዳኝነት ውሳዎች በ5 ዓመታት ውስጥ ከታክስ ጋር በተያያዘ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ በዳኝነት ውሳኔ አሳልፏል ኮሚሽኑ የ2015 የእቅድ፣ የተገልጋዮች እርካታ ዳሰሳ ጥናት አካሂዷል...

Read more

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ለኢንደስትሪ ልማት ላይ ያለው ተሳትፎ https://youtu.be/YPfFkILQTbk የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም 6244 ተማሪዎችን አስመርቋል ዘርፉ በስራ እድል ፈጠራ የሚያበረክተው አስተዋጾ የጎላ ቢሆንም ከዚህ በላይ ይጠበቅበታል...

Read more

ኢኮዋስ በኒጀር ላይ ኃይል አስከመጠቀም የደረሰ ርምጃ ልወስድ እችላለሁ ማለቱ ኢኮዋስ በኒጀር መፈንቅለ መንግስትን አስመልክቶ በአቡጃ ተሰብስቦ ጠንካራ መልዕክት አስተላልፏል የኢኮዋስን ዛቻ ተከትሎ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አጸፋዊ ምላሽ እሰጣለሁ ሲል...

Read more

ከደባርቅ_ጃናሞራ በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ ተገለበጠ

225 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያና ከ16 ሰው በላይ ጭኖ ጉዞውን ከደባርቅ ጃናሞራ አድርጎ ሲጓዝ የነበረው የጭነት መኪና መካነ-ብርሃን ከተማ ከመድረሱ በፊት ደበላ አካባቢ መንገዱን ስቶ መገልበጡን የሰሜን ጎንደር ኮሙኒኬሽን ማስታወቁን ኢ.ፕ.ድ...

Read more

የዩክሬን ድሮን በሞስኮ አየር ማረፊያ ጉዳት አደረሰ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ “የሽብር ሙከራው ተቀልብሷል” ብሏል። መከላከያ ሚኒስቴሩ ከሞስኮ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኦዲንትሶቮ ከተማ አንድ ድሮን ተመትቶ መውደቁን እና ሌሎች ሁለት ድሮኖች አየር ላይ ከተመቱ...

Read more

ከ454 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

እቃዎቹ የተያዙት ከሐምሌ 14 እስከ 20/2015 በተደረገ ክትትል መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድኃኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ የጦር መሳሪያዎች፣ ጫት፣...

Read more
Page 269 of 281 1 … 268 269 270 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?