NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

አሜሪካ በመፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ለተወገዱት የኒጀር መሪ ድጋፍ እንደምታደርግ ገልጻለች

ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር በሰጡት መግለጫ ባዙም በኒጀር ብቻ ሳይሆን በሰፊው የምዕራብ አፍሪካ አካባቢ ፀጥታን በማስፈን ረገድ የተጫወተውን ሚና አድንቀዋል።"ጸሐፊ ብሊንከን አሜሪካ በኒጀር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ሙሉ በሙሉ ወደነበረበት ለመመለስና...

Read more

የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት በሚቀጥለው ሳምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

ጉብኝቱ 78 ዓመታት ያስቆጠረው ተቋም አዳዲስ አሰራሮችን ለመፍጠር የያዘውን አዲስ ግብ ለማሳካት የጀመረው ጉዞ አካል መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጵያ ላሉ ወጣቶች እና ሴቶች የስራ እድሎች መፍጠር የሚቻልባቸውን ሁኔታዎች መለየት የባንጋ ጉብኝት...

Read more

በአዲስ አበባ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርትና የጤና ተቋማት እየተመረቁ ነው

ፕሮጀክቶቹን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች በመመረቅ ላይ ናቸው። ከሚመረቁት የትምህርት ተቋማት መካከል 16 የቅድመ መደበኛ ፣ 36 የአንደኛ እና 20 የሁለተኛ ደረጃ...

Read more

ሁለተኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ

ጉባኤው ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ወዳጅነቷን ያጠናከረችበት መሆኑንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። የወቅቱ የእፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር አዛሊ አሱማኒ በበኩላቸው፣ ሩሲያ ለአፍሪካ በችግር ጊዜ ደራሽ ናት ብለዋል። እንደ ኢቢሲ ዘገባ ሩሲያ እና አፍሪካ በተለያዩ...

Read more

ዶናልድ ትራንፕ ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑ በመኖሪያ ቤታቸው በሚገኝ የደህንነት ካሜራ የተቀረጹ ምስሎች እንዲደመሰሱ አድርገዋል በሚል ነው የወንጀል ክሱ የሚመሰረተው፡፡ አቃቢ ህጎች በደህንነት ካሜራው የተቀረጹ ምስሎች የመከላከያ ሚስጥራዊ ሰነዶችን የተመለከቱ መረጃዎች...

Read more

የሰሜን ኮሪያ 70ኛ ዓመት የድል በዓል አከባበር ፒዮንግያንግ ህዋሶንግ-18 ባሊስቲክ ሚሳኤልንም አሳይታለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ የቻይናና የሩሲያ ተወካዮች በተገኙበት ግዙፍ ወታደራዊ ትዕይንት አድርጋለች፡፡ ከባሊስቲክ ሚሳዔል በተጨማሪም አደገኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖችንም በአደባባይ...

Read more

68 በመቶ የሚሆን ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ቀርቧል--ግብርና ሚኒስቴር የግብርና ሚኒስትር ለ2015/16 ዓመት ለመኸር ለበልግና ለመስኖ እርሻ የሚውል ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አቅርቧል ኢትዮጵያ ዘንድሮ ለማዳበሪያ ግዥ ከ1 ቢሊየን ዶላር...

Read more

በወር አበባ ምክንያት ሴት ተማሪዎችን የሚደርስ ጫና ሴት ተማሪዎች በወር አበባ ምክኒያት በት/ቤቶች ውስጥ መገልል እንደሚደርስባቸው ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡ በሀገራችን ከሚገኙ 51ሺ ት/ቤቶች መካከል ለሴት ተማሪዎች ምቹ የንፅህና መጠበቂያ...

Read more

የ100 ፕሮጀክቶች ምረቃ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትምህርትና በጤና ዘርፍ ያስገነባቸውን 100 ተቋማት በነገው እለት ያስመርቃል፡፡ ለእነዚህ ግንባታዎች በአጠቃላይ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጎባቸዋል፡፡ ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከሚመረቁ ፕሮጀክቶች...

Read more
Page 270 of 281 1 … 269 270 271 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?