የ100 ፕሮጀክቶች ምረቃ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትምህርትና በጤና ዘርፍ ያስገነባቸውን 100 ተቋማት በነገው እለት ያስመርቃል፡፡
ለእነዚህ ግንባታዎች በአጠቃላይ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጎባቸዋል፡፡
ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከሚመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል 72ቶቹ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ 28ቶቹ ደግሞ የጤና ተቋማት ናቸው፡፡

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.