68 በመቶ የሚሆን ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ቀርቧል–ግብርና ሚኒስቴር
የግብርና ሚኒስትር ለ2015/16 ዓመት ለመኸር ለበልግና ለመስኖ እርሻ የሚውል ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አቅርቧል
ኢትዮጵያ ዘንድሮ ለማዳበሪያ ግዥ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ እንዳደረገች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቃል
ለዘንድሮው የመኸር እርሻ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን እና 17.4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት መታረሱን ተገልጿል