https://youtu.be/KBYPDINwcJg
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኔትወርክ ማስፋፊያ ግንባታ https://www.youtube.com/watch?v=czHCFqDyblw የኔትወርክ ማስፋፊያው 92 ሚሊዮን ደንበኞችን የማስተናገድ አቅም ያለው ነው ግንባታው በ2016 በጀት ዓመት የሚከናወን ሲሆን የተቋሙ የሶስት ዓመት ስትራቴጂ አካል ነው የ3ጂ፣ 4ጂ...
Read moreአንድ ወር የቆየው የጤና አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ አውደ ርዕዩ ለህክምና ተቋማት የልምድ ልውውጥ መድረክ ፈጥሯል ተብሏል ለህብረተሰቡ በዘርፉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ለማሳየት መልካም እድል መፍጠሩ ተነግሯል አውደ ርዕዩ በተለያዩ ባለድርሻ...
Read more"የተሳለጠ የኢትዮ- ጁቡቲ መስመር ለቀልጣፋና አዋጭነት ላለው የሎጅስቲክ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል ነው ውይይቱ የተካሄደው ለኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ ማደግ መሰረተ ልማት ዋና ችግር መሆኑ ተጠቅሷል የተጠናከረ የፋይናንስ ድጋፍ እና በቂ...
Read moreአፍሪካ ያላት እምቅ አቅም የታወቀ ነው ያሉት ፕሬዝዳንት ፑቲን፤ የአፍሪካ አመታዊ የጂዲፒ እድገት ላለፉት 20 አመታት አራት እና አራት ነጥብ አምስት በመቶ ሲሆን፤ ይህ የእድገት መጠን ከዓለም እድገት መጠን የበለጠ...
Read moreአዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 20/2015 NBC Ethiopia- የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ የ2016 በጀት አመት የእቅድ ስትራቴጂን በተመለከተ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ኢትዩ ቴሌኮም በ2016 በጀት...
Read moreአዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 20/2015 NBC Ethiopia- በዓለማችን ላይ ወደ 82 ሚሊዮን ሄክታር ደኖች ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ በሰደድ እሳት ወድመዋል፣ በአውስትራሊያ፣ ሩሲያ፣ ካናዳ እና ዩኤስ አስከፊ አደጋዎች ተከስተዋል። ከግሎባል...
Read moreአዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 20/2015 NBC Ethiopia- በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ሕገ-መንግሥቱን መበተናቸውን፤ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ለጊዜው ሥራ ማቆማቸውን እና የሃገሪቱ ድንበሮች መዘጋታቸውን ይፋ...
Read moreለብልሹ አሠራር የተጋለጡ መንግሥታዊ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልጋል ብሏል በአንዳንድ ከተሞች አገልግሎትን ያለ ጉቦ ማግኘት የማይቻል መሆኑ አሳስቦኛል ብሏል ዜጎች በአገልገሎት አሰጣጡ እየተማረሩና ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ገልጿል https://youtu.be/QH5mAtbIZCY
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.