የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ለኢንደስትሪ ልማት ላይ ያለው ተሳትፎ
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም 6244 ተማሪዎችን አስመርቋል
ዘርፉ በስራ እድል ፈጠራ የሚያበረክተው አስተዋጾ የጎላ ቢሆንም ከዚህ በላይ ይጠበቅበታል
ለዘርፉ ትኩረት እየተሰጠው አይደለም ሲሉ የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ያስመረቃቸው ሰልጣኞች ይገልጻሉ
የክህሎት እና ተግባር ተኮር የእውቀት ችግር ዘርፉ ላይ በጉልህ ይጠቀሳል











