NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 80ኛ አመት https://youtu.be/LPqQrsJs7w8 በ1935 ዓ.ም ለ18 ሰዎች የጋብቻ የምስክር ወረቀት በመስጠት የተጀመረው አገልግሎት ዛሬ ላይ ለሚሊየኖች አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ኤጀንሲው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ቀልጣፋና ፍትሀዊ...

Read more

የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ https://youtu.be/xYgVrhI3MM4 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የጃፓኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን በጽፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል

Read more

የመርሳት በሽታን ለመከላከል የሚረዱ 5 ነጥቦች

1) እግርን ሸራ ጫማ ወይም እስኒከር ውስጥ መክተት፤ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፤ አእምሮ ውስጥ የሚዘዋወረውን የደም መጠን እና ኦክስጅን ስለሚጨምር አእምሮ እንዳያረጅ ይረዳል። 2) የአእምሮ እንቅስቃሴ ማድረግ- ስፖርት ስንሰራ አካላችን እንደሚፈረጥመውና...

Read more

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 80ኛ ዓመትን አስመልክቶ አውደ ርዕይ ተከፈተ

በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተቋሙ በ1935 ዓ/ም ለ18 ተጋቢዎች የጋብቻ ሁነትን ብቻ በመመዝገብ አገልግሎቱን የጀመረ መሆኑን ጠቅሰው ዛሬ ላይ ግን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት...

Read more

የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮሺማሳ ሃያሺ ኢትዮጵያ ገብተዋል

የካይዘን ልቀት ማዕከሉ በአፍሪካ ደረጃ አህጉራዊ የሆኑ ስልጠናዎችን ለመስጠትም ያግዛል ተብሎለታል፡፡ ማዕከሉ በ2019 ግንባታው ተጀምሮ አሁን ላይ 99.8 በመቶ ደርሷል፡፡ የማዕከሉ ግንባታም እስካሁን 27.5 ሚሊዮን ዶላር ፈጅቷል፡፡ በአንድ ጊዜ ሶስት...

Read more

በደቡብ ኮሪያ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱ ተገለፀ

-ከግንቦት 20 እስከ ሀምሌ መጨረሻ ድረስ በሙቀት-ነክ በሽታዎች 21 ሰዎች ህይወታው አልፏል፡፡ በተጨማሪም ማክሰኞ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን አናዱሉ ዘግቧል። ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ፣ የወቅቱ መጀመሪያ የሙቀት ማዕበል ፤ የደቡብ እስያ...

Read more

ናይጄሪያ ለኒጀር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማቋረጣን አስታወቀች

ናይጄሪያ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከተፈፀመ በኋላ ለሰሜን ጎረቤቷ ኒጀር የኤሌክትሪክ አቅርቦት አቋርጣለች። እርምጃው በኒጀር የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ከጣሉት ማዕቀብ ጋር የተጣጣመ ነው ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች መዘገባቸውን አናዱሉ ገልጿል። ኒጀር...

Read more

በተፋሰስ አካባቢዎች የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሊፈጠር ከሚችል ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊጠነቀቁ ይገባል

ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በመጪው ነሐሴ ወር በሰሜን ምስራቅ የአገሪቱ ስፍራዎች ካለፈው ወር አኳያ በዝናብ ስርጭቱ ላይ በአንጻራዊነት የመዳከም አዝማሚያ ሊኖር እንደሚችል ጠቁሟል። ከዚህም ጋር ተያይዞ በተጠቀሱት ስፍራዎች የሚገኘው የእርጥበት...

Read more

98 በመቶ የደረሰው የአዲሱ አባይ ድልድይ ግንባታ

በትልቁ የአባይ ወንዝ ላይ በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ 98 በመቶ መድረሱን ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ያገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡ በቻይናው ሲሲሲ ኩባንያ የተገነባው...

Read more
Page 268 of 281 1 … 267 268 269 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?