NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው

NBC Ethiopia የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጪዎቹ ቀናት ለመገናኘት መስማማታቸውን ክሬምሊን አስታውቋል። ትራምፕ ከሩሲያ እና ዩክሬን አቻዎቻቸው ጋር በአካል ተገናኝተው በቅርብ ጊዜ በዩክሬን እና ሩሲያ...

Read more

የነሃሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል አለ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ...

Read more

ዮሃን ዊሳ ወደ ብሬንትፎርድ የልምምድ ማዕከል ተመለሰ

NBC Ethiopia በተያዘው የዝውውር መስኮት ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ የተናገረው እና ልምምድ አልሰራም ብሎ ያመጸው ዊሳ ወደ ብሬንትፎርድ የቡድን ስብስብ መመለሱን ቢቢሲ ዘግቧል። ተጫዋቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ኬት አንድሪውስ ጋር በመነጋገር ሊጀመር...

Read more

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት በርካታ ስራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ

NBC Ethiopia ‎በበጀት ዓመቱ 20 የኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ፕሮጀክቶች በዕቅድ ከተያዙ ውስጥ ተካተው ግንባታዎች በተያዘላቸው መርሐ ግብር ሲከናወን መቆየቱን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ገልጸዋል። ‎በ2017 25423 ጊ.ዋት...

Read more

በመዲናዋ በ2017 በጀት ዓመት ከ150 በላይ ትላልቅ ኩነቶች ተካሂደዋል – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሁንዴ ከበደ እንደተናገሩት፤ በ2017 በጀት ዓመት በሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የነበሯቸው ከ150 በላይ ትላልቅ ሀገር አቀፍ፣ አህጉር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁነቶች በአዲስ አበባ ከተማ...

Read more

“ከፑቲንና ዘለንስኪ ጋር በቅርቡ እንወያያለን – ትራምፕ”

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያና ከዩክሬን መሪዎች ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን አሳወቁ። የዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ወደ ሞስኮ በማቅናት ከፑቲን ጋር መወያየታቸውን ተከትሎ ትራምፕ...

Read more

ሄዝቦላህ ትጥቅ ወደ መፍታት?

NBC Ethiopia የሊባኖስ መንግስት ሄዝቦላህን ትጥቅ ለማስፈታት ጦሩ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ፡፡ እስከ ታህሳስ ድረስ ሄዝቦላህ ትጥቅ ይፈታል የሚል ውጥን ቤይሩት አስቀምጣለች ፡፡ የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዋፍ ሳላም ከአሜሪካ በኩል ግፊቱ...

Read more
Page 114 of 281 1 … 113 114 115 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?