የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል አለ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡
የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና መመረጡ ተገለጸ፡፡
ሩሲያው ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ፑቲን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ የኦፕሬሽን ሚሳኤል በቤላሩስ ሊያጠምዱ መሆናቸው ተሰማ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያና ዩክሬን ፕሬዝዳንቶች ጋር ፊት ለፊት ለመነጋገር መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












