የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት
NBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍን በክሬምሊን ቤተመንግስት ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል። ዊትኮፍ ሞስኮ የገቡት፣ ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ላይ የማዕቀብ ዛቻ ባስተላለፉበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ዶናልድ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍን በክሬምሊን ቤተመንግስት ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል። ዊትኮፍ ሞስኮ የገቡት፣ ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ላይ የማዕቀብ ዛቻ ባስተላለፉበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ዶናልድ...
Read moreNBC Ethiopia የፓትርያርኩ ሙሉ መልእክት እንሆ፤ በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜን፤ በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ፡- የክብር ባለቤት እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ...
Read moreNBC Ethiopia ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ እድር 25 አመታትን የሂሮሺማ እና የናጋሳኪ ጥቃት https://youtube.com/live/DGoF57qoNV0
Read moreNBC Ethiopia ውሃ ሰማያዊዎቹ በጥር የዝውውር መስኮት ያስፈረሙትን ብራዚላዊ ተከላካይ ለላሊጋው ክለብ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በውሰት መስጠታቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ማንችስተር ሲቲ እና ጂሮና በአንድ ባለቤት ስር የሚተዳደሩ ሲሆን፣...
Read moreNBC Ethiopia የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ሞስኮ ሩሲያ ገቡ። ዊትኮፍ ወደ ሩሲያ ያቀኑት የዋይት ሀውስና ክሬምሊን ውጥረት በተካረረበት ሰዓት ነው። በመካከለኛው ምስራቅ የሪፐብሊካኖቹ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ...
Read moreNBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ24 ሰዓታት ውስጥ "ከፍተኛ" ያሉትን ታሪፍ በህንድ ላይ እንደሚጥሉ አስታወቁ። የደልሂ ፖለቲከኞች ከሩሲያ የነዳጅ ምርት መግዛታቸው ያባሳጫቸው ትራምፕ፣ ህንድ ታማኝ የንግድ አጋር አልሆነችልንም በሚልም...
Read moreNBC Ethiopia ርዋንዳ ከአሜሪካ ስደተኞን ለመቀበል ተስማማች። ይህም ሶስተኛዋ አፍሪካዊት አገር ያደርጋታል። ርዋንዳ 250 የሚሆኑ ስደተኞችን እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ከአሜሪካ እንደምትረከብ አረጋግጣለች። የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መጠነ ሰፊ ስደተኞን ወደ ተለያዪ...
Read moreNBC Ethiopia የአውሮፓ ህብረት ኮሚሺን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋዛን መቆጣጠር ተቀባይነት የለውም አሉ። ቲሬሳ ሪቢራ እንደሚሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሙሉ ጋዛን ለማስገባት ውጥን አላቸው። ይህን ተከትሎ ነው ኮሚሺኑ ቁጣውን ያሰማው።...
Read moreNBC Ethiopia በአውሮፓውያኑ 1958 በአውሮፕላን አደጋ ያለፉትን የክለቡን ተጫዋቾች ለማሰብ ራሳቸውን “1958” ብለው የሚጠሩት የዩናይትድ ደጋፊዎች ከአርሰናል ጋር በሚደረገው የፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ሰር ጂም ራትክሊፍን ለመቃወም ተዘጋጅተዋል። የማንችስተር...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.