NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የቀድሞው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ፍራንክ ሚል ከዚህ አለም በሞት ተለየ

NBC Ethiopia የቀድሞው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን እና የቦሩሲያ ቦርትሞንድ አጥቂ በልብ ህመም በ67 አመቱ ማለፉን ዘ ሰን ዘግቧል። ፍራንክ ሚል በተጫዋችነት ዘመኑ 17 ዋንጫዎችን ማግኘት የቻለ ሲሆን፣ከሁሉ የሚነገርለት ጀርመን በሁለት...

Read more

ደንብ በተላለፉ ከ56 ሺህ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ርምጃ ተወሰደ

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የወንዝ ዳርቻን ከብክለት ለመከላከል የወጣውን ደንብ በተላለፉ ከ56 ሺህ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ የደንብ ጥሰትን በመከላከል የላቀ ውጤት...

Read more

ሪዮ ንግሞሃ _ ቀጣዮ የሊቨርፑል ኮከብ ?

NBC Ethiopia የቀድሞ ውድድር ዘመን የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ለወትሮው ክለቦች የሚያስፈርሟቸውን አዳዲስ ተጫዋቾች ከነባር የቡድን ስብስባቸው ጋር የሚያዋህዱበት የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ከአካዳሚ የሚገኙ ወጣት ተጫዋቾች ደምቀው የሚታዩበት ወቅት እየሆነ...

Read more

የምስራቅ አፍሪካዊያን ቱሪስቶች አዲሱ መዳረሻ-ሸበሌ ሪዞርት

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ለመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ቱሪስቶች በቅርበቷም ሆነ በአየር ንብረቷ የተሻለ ተመራጭ ሀገር የመሆን አቅሟን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየገነባች በምትገኛቸው የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች እያሳየች ትገኛለች፡፡ የምስራቁን የኢትዮጵያ ክፍል፤ የአፍሪካ...

Read more

የሃይማኖት ተቋማት በዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

NBC Ethiopia በሐረር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሰላም ኮንፍረንስ የ2ኛ ቀን መርሃ ግብር ኢመም አህመድ ስታዲየም እየተካሄደ ሲሆነ፣ በኮንፍረንሱ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን...

Read more

ደንብ አስከባሪዎችን የደበደቡ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

NBC Ethiopia የደንብ ማስከበር ተግባራቸውን በመወጣት ላይ በነበሩ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አባላት ላይ የድብደባ ወንጀል የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል የምርመራ ስራውን እያጣራ መሆኑን የን/lፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ...

Read more

የህንድ ምላሽ ለትራምፕ

NBC Ethiopia የህንድ መንግስት ከሩሲያ በሚያስገባው የነዳጅ ምርት ዙሪያ የምዕራቡን ዓለም ጣልቃ ገብነት አወገዘ። አሜሪካ እና አውሮፓ ህብረት በሚያራምዱት "አታላይ አቋም" ዙሪያ ብርቱ መግለጫ አውጥታለች። የህንድ መንግስት ከሩሲያ ነዳጅ የማስገባው...

Read more

የቦልሶናሮ ፍርድ

NBC Ethiopia የቀድሞው የብራዚል ፕሬዚዳንት ጄይር ቦልሶናሮ "የቁም እስር " ተፈረደባቸው። ቦልሶናሮ በፍርድ ቤት የተላለፈባቸውን ውሳኔ ችላ በማለት ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ከቤታቸው እንዳይወጡ ታዘዋል። ፍርድ ቤቱ ምንም ዓይነት ማህበራዊ ሚዲያን...

Read more
Page 116 of 281 1 … 115 116 117 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?