Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሃይማኖት ተቋማት በዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

የሃይማኖት ተቋማት በዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

August 5, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በሐረር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሰላም ኮንፍረንስ የ2ኛ ቀን መርሃ ግብር ኢመም አህመድ ስታዲየም እየተካሄደ ሲሆነ፣ በኮንፍረንሱ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) እንዳሉት የሃይማኖት ተቋማት በዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽዎ እያበረከቱ ይገኛሉ።

የሃይማኖት ተቋማቱ በዘርፉ እየተወጡ ያለውን ሚና አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተናግረው በተለይም ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት የሁሉም ሚና መጠናከር አለበት ብለዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤም ሰላምን ለማስፈንና አፅንቶ ለማዝለቅ የጀመረውን የሰላም ጉባኤ አጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል ነው ያሉት።

የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሮዛ ኡመር እንዳሉት በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሃይማኖት አባቶች ለተከታዮቻቸው ሰላምን አብዝተው ሊሰብኩ ይገባል ብለዋል። በተለያዩ አካባቢዎች እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመነጋገርና በመመካከር በመፍታት ሰላምን ማፅናት ከእያንዳንዳችን ይጠበቃል ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል።

በተለይም ለሰላም፣ ለአብሮነት እና ለአንድነት መጠናከር በጋራ በመቆም የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ማጠናከር ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሓፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንደገለጹት ጉባኤው አለመግባባቶችን ለመፍታት የሚረዱ በርካታ የውይይት መድረኮች በማዘጋጀት ችግሮች እንዲፈቱ አድርጓል።

በዚህም የእርስ በእርስ ግንኙነት የሚያጠናክሩ መከባበር፣ ሰላም፣ አብሮነት እና ይቅርታን የሚያጎለብቱ ተግባራት ተከናውነዋል ብለዋል። ሰላምን በማስፈን በኩል ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ማጎልበት እንዳለባቸው ጠቁመው የሀገራችን ሰላም እንዲጸና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ ያቀርባል ብለዋል።

በሐረር ከተማ በሚገኘው ኢማም አህመድ ስታድየም በተዘጋጀው ኮንፍረንስ ላይ የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሃይማኖት ተቋማትና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊዎች፣ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች እና ነዋሪዎች ተገኝተዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት

Next Post

የምስራቅ አፍሪካዊያን ቱሪስቶች አዲሱ መዳረሻ-ሸበሌ ሪዞርት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የምስራቅ አፍሪካዊያን ቱሪስቶች አዲሱ መዳረሻ-ሸበሌ ሪዞርት

የምስራቅ አፍሪካዊያን ቱሪስቶች አዲሱ መዳረሻ-ሸበሌ ሪዞርት

ሪዮ ንግሞሃ _ ቀጣዮ የሊቨርፑል ኮከብ ?

ሪዮ ንግሞሃ _ ቀጣዮ የሊቨርፑል ኮከብ ?

ደንብ በተላለፉ ከ56 ሺህ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ርምጃ ተወሰደ

ደንብ በተላለፉ ከ56 ሺህ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ርምጃ ተወሰደ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?