admin

admin

አሰልጣኝ አሞሪም “ከኦናና በላይ እኔ ስህተት ሰርቻለሁ” በማለት ግብ ጠባቂያቸውን ተከላከሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ትላንት ምሽት በዩሮፓ ሊግ ወደ ፈረንሳይ አቅንቶ ከሊዮን 2-2 በተለያየበት ጨዋታ ግብ ጠባቂው አንድሬ ኦናና ውድ ዋጋ ያስከፈለ ስህተት ሰርቷል። ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ በያዝነው የውድድር አመት በተለያዩ ጨዋታዎች...

Read more

በምሽቱ በተመሳሳይ ሰዓት በኑካምፕ ባርሴሎና ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።

ላሊጋውን ከተከታዩ ማድሪድ በ4 ነጥብ ልዩነት በመምራት ላይ የሚገኘው ባርሴሎና በሳምንቱ መጨረሻ በሴቪል ነጥብ እስኪጥል ድረስ በተጋጣሚዎቹ ላይ የበላይነት አለው። የአሰልጣኝ ሃንስ ፍሊክ ቡድን በጨዋታዎች ላይ ከፍተኛ ግብ በማስቆጠር እና...

Read more

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

:::::::::::::::::::::::::::::::::: በመድረኩ እንደ ክስተት ብቅ ያለው የእንግሊዙ አስቶን ቪላ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ፓሪስ ሴንት ዥርመንን ምሽት 4 ሰዓት ሲል ይገጥማል።   በፓርክ ደ ፕሪንስ በሚደረገው ወሳኝ ጨዋታ በአስቶን ቪላ በኩል አሰልጣኝ...

Read more

የትራምፕ ዛቻ በቻይና ላይ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ ተጨማሪ 50 በመቶ ቀረጥ እንደሚጣል ዝተዋል፡፡ ቻይና ከዚህ ቀደም የተጣለባትን ተጨማሪ ታክስ አስታካ በምትኩ በአሜሪካ ላይ የ34 በመቶ ታክስ በመጣል...

Read more

የቀድሞ የሊቨርፑል እና የቼልሲ አማካኝ ዮሲ ቤናዩን በእስራኤል በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ላይ ከተሰነዘረው የእጅ ቦምብ ጥቃት መትረፉ ተነግሯል።

የ44 ዓመቱ ቤናዮን “በስህተት” የተባለው ጥቃት በተሰነዘረ ጊዜ በሰሜናዊ ቴል አቪቭ በራማት ሀሻሮን በሚገኘው ቤቱ ውስጥ እንደነበር ዘ ሰን ዘግቧል። ፈንጁን አንድ ሞተር ሳይክል ነጂ በሩ ላይ እንደወረወረው ዘገባው አክሏል።ጥቃት...

Read more

በጣሊያን ሴሪ ኤ ዛሬ ምሽት ቦሎኛ ከ ናፖሊ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

::::::::::::::::::::::::::::: በደረጃ ሰንጠረዥ በ 64 ነጥብ ሁለተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ናፖሊ ከመሪው ኢንተር ሚላን ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 1 ለማጥበብ ጨዋታውን ማሸነፍ ይኖርበታል። በዋንጫ ፉክክር እስከ 31ኛ ሳምንት የደረሰው የጣሊያን...

Read more

የቦሊውዱ ፈርጥ ህልፈት

የቦሊውዱ ተዋናይ እና ዳይሬክተር ማኖጅ ኩማር በ87 ዓመቱ አረፈ ተዋናዩ በህንዷ የንግድ ዋና ከተማ ሙንባይ ሆስፒታል ውስጥ ህይወቱ ማለፉን የኮኪላበን ድሂሩባይ አምባኒ ሆስፒታል ዶክተሮች አሳውቀዋል ፡፡ ልጁ ኩናል ጎስዋሚም ለረዥም...

Read more

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ደቡብ ሱዳን ገቡ

::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ፕሬዝዳት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጁባ የገቡት በሃገሪቱ የፖለቲካ አለመረረጋት ባለበት ወቅት ነው፡፡ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሬክ ማቻር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተከትሎ በሀገሪቱ የፖለቲካ ውጥረትን አባብሶታል። በዚህ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ...

Read more

የ23ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

ቭ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሊጉ 3ተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ በወራጅ ቀጠና 17ተኛ ላይ የሚገኘውን ስሑል ሽረን ይገጥማል። ባህርዳር ከመሪው ኢትዮጵያ መድን የ11 ነጥብ ልዩነት ያለው ሲሆን በጨዋታው...

Read more

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 7 አመታት  የተመዘገቡ ውጤቶችን  የሚያሳይ አውደ ርዕይ ተከፈተ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 7 አመታት  የተመዘገቡ ውጤቶችን  የሚያሳይ  የፎቶ አውደ ርዕይ በኦሮሚያ ባህል ማዕከል  ተከፈተ፡፡ በኦሮሚያ ኮሚሽን ቢሮ አስተባባሪነት  በተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ  በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ሴክተሮች ባለፉት አመታት የሰሩትን...

Read more
Page 36 of 52 1 … 35 36 37 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?