admin

admin

ጋብሬል ማጋሌሽ የሪያል ማድሪድ የደርሶ መልስ ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተነገረ

የአርሰናሉ ተከላካይ ከፉልሃም ጋር በተደረገ የፕሪምየ ሊግ ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ መውጣቱ አይዘነጋም። የጉዳቱ መጠን እና ምን ያህል ከሜዳ እንደሚያርቀው ባይገለጽም፣ መድፈኞቹ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ከውድድሩ ልዕለ ሃያል ሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርጉት...

Read more

ሀንጋሪ እራሷን ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንደምታገል ተናገረች

ሀንጋሪ ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እራሷን እንደምታገል አስታውቃለች፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት ጌርጌሊ ጉልያስ ሀገራቸው ሀንጋሪ እራሷን ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድቤት ወይንም አይሲሲ እንደምታገል ያስታወቁት፡፡ ሀንጋሪ...

Read more

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ቀሪ መርሃ ግብር ምሽት ላይ በለንደን ደርቢ ቼልሲን ከቶተንሃም ያገናኛል

::::::::::::::::::::::::::::::::::: ትላንት ምሽት ማንችስተር ሲቲ እና ኒውካስትል ዩናይትድ ድል ማድረጋቸውን ተከትሎ 4ተኛ ደረጃውን የተቀማው ቼልሲ ወደ ቻምቲዮንስ ሊግ ስፍራ ለመመለስ ማሸነፍ የግድ የለዋል። ምን ጊዜም ውጥረት በማያጣው የሁለቱ ክለቦች ግንኑነት።...

Read more

ሂሚዲቲ “ውጊያው አላበቃም” አሉ

::::::::::::::::::::::::::::::: የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል አዛዥ ጄኔራል መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ “ሂሚዲቲ” ሰራዊታቸው ከዋና ከተማዋ ማፈግፈጉን ተከትሎ ነው ይህንን ያሉት። ባለፈው ሳምንት በካርቱም ከተማ መዳረሻ እና በከተማዋ በተደረገ ጠንካራ ውጊያ የመከላከያ...

Read more

ምክር ቤቱ የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ላይ ጥያቄ ተነስቶበት ማብራሪያ እና ምላሽ ተሰጥቶበታል።...

Read more

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ብሩኖ ፈርናንዴዝ የትም አይሄድም አሉ ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ከሰሞኑ ስሙ ከስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ጋር ጠንከር ብሎ ሲያያዝ ሰንብቷል። የ30 አመቱ ፖርቱጋላዊ ምንም እንኳን ከቀያዮቹ ሰይጣናት...

Read more

በተመሳሳይ የ27ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ውድድር ዛሬ ምሽት መደረጉን ይጀምራል

::::::::::::::::::::::::::::::::::: ምሽት 4፡45 ሲል ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ለመመለስ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ሊዮን ከሜዳ ውጪ ከስትራስቡርግ የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። አምስተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ሊዮን ስትራስቡርግን በሁለት ነጥብ ብቻ የሚበልጥ በመሆኑ...

Read more

27ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስ ሊጋ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት የአምናው ሻምፒዮን ባየርን ሊቭርኩሰን ከ ቦክሃም በሚያደርጉት ጨዋታ ይመለሳል።

በስድስት ነጥብ ከመሪው ባየርን ሙኒክ የራቀው ሊቨርኩሰን በሊጉ ግርጌ 16 ተኛ ላይ የሚገኘው ቦክሃም ይፈትነዋል ተብሎ አይጠበቅም። በጨዋታው ባየር ሊቨርኩሰን ወሳኝ ተጫዋቹን ፍሎሪያን ቪትዝን በጉዳት እንደሚያጣ ተነግሯል። ጨዋታው ምሽት 4፡30...

Read more

በእስኤል ጥቃት የሃማስ ቃል አቀባይ ተገደሉ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እስራኤል በጋዛ አጠናክራ በቀጠለችው ጥቃት የሃማስ ቃል አቀባይ አብደል ላቲፍ አል ቃኑዋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ቃል አቀባዩ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በሰሜናዊቷ ጃባሊያ መጠለያ ባደረሱት የቦምብ ጥቃት መሞታቸው ነው የተገለፀው፡፡...

Read more

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ሪያል ማድሪድን በነጻ ለመቀላቀል ተስማማ

የ26 አመቱ የሊቨርፑል የቀኝ መስመር ተከላካይ የስፔኑን ክለብ በክረምት በነጻ ለመቀላቀል ፍቃደኝነቱን እንዳሳየ ተነግሯል። ሪያል ማድሪድ ለተጫዋቹ የአምስት አመት ኮንትራት እንዳቀረበለትና ተጫዋቹ እንደተስማማ መገናኛ ብዙሐን ዘግበዋል። የሪያል ማድሪድ ፕሬዚዳንት ፍሎሬንቲኖ...

Read more
Page 37 of 52 1 … 36 37 38 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?