የሜታ የቀድሞ ሰራተኛ ያሳተመችውን የኩባንያውን ስም የሚያጠፋ መጽሐፍ እንዳታስተዋውቅ አገዳት
።።።።።።።።።።።።።።።።። የፌስቡክና ኢንስታግራም እናት ድርጅት ሜታ የቀድሞ ሰራተኛው ስለ ካምፓኒው ጽፋ ያሳተመችውን መጽሐፍ እንዳታስተዋውቅ በፍርድ ቤት እንድትከለከል ማድረግ ችሏል። "ግድየለሽ ሰዎች (Careless People)" የተባለውን መጽሐፏን ያሳተመችው የሜታ የቀድሞ የአለም አቀፍ...
Read more











