admin

admin

በከተማው በበጀት ዓመቱ 9 ወራት ክንውን 64,075 የተወለዱ ህፃናትን በ90 ቀን ውስጥ የልደት ምዝገባ መደረግ መቻሉ ተገለፀ

:::::::::::::::::::::::::::::::::: የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጠቅላላ ካውንስል የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና ዋና የስራ አፈፃፀምን ገምግሟል፡፡ በዘጠኝ ወራቱ አፈፃፀም: ከሲቪል ምዝገባ ዘርፍ አኳያ 📌 ከኩነት ምዝገባ እኳያ...

Read more

አርሰናል ኪንግስሌይ ኮማንን በክረምቱ ለማስፈረም ይፈልጋል

::::::::::::::::::::::::::::::::::: የሰሜን ለንደኑ ክለብ ፈረንሳዊውን የመሰመር አጥቂ በክረምት ወደ ክለቡ ለማዘዋወር ባየር ሙኒክን ስለመጠየቁ ታውቋል። የ28 አመቱ ኮማን ምንም እንኳን በተሰጥኦ የተሞላ ቢሆንም፣ የወትሮ አቋሙን አጥቶ ወደ ተጠባባቂ ወንበር ከወረደ...

Read more

#የታሪክ​_እፍታ

ታይታኒክ የሰጠመችበት ቀን! ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በዚህች ቀን የዛሬ 113 ዓመታት የዩናይትድ ኪንግደም ታላቋ መርከብ ከበረዶ አለት (ግግር) ጋር በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ታይታኒክ መርከብ የመስጠም አደጋ አጋጥሟት 1500 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። ከጊዜ...

Read more

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች ምሽት ላይ ይደረጋሉ

::::::::::::::::::::::::::: በመጀመሪያው ዙር መርሃ ግብር በፒኤስ ጂ 3-1 የተሽነፈው አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላ ፓርክ የሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬ በፓርክ ደ ፕሪንስ ከደረሰባቸው ሽንፈት በኋላ “ውጤቱን በሜዳችን...

Read more

ማንችስተር ዩናይትድ አሮን ራምስዴልን ለምስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቀለ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ቀያይ ሰይጣኖቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም መወሰናቸውን ዘ ሰን ዘግቧል። በዘንድሮው የውድድር አመት፣ በተለይም ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ አንድሬ ኦናና የሚፈጽማቸው ስህተቶች ክለቡን ዋጋ እያስከፈሉ ይገኛል። እሁድ ምሽት...

Read more

ኒውካስትል ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤዲ ሆው ከሳምባ ምች ህመም ማገገማቸውን አስታወቀ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

ባሳለፍነው አርብ በድንገት ታመው ወደ ሆስፒታል የገቡት አሰልጣኙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ክለቡ የገለጸ ሲሆን ለቀጣይ ሁለት ጨዋታዎችም ወደ ስራቸው እንደማይመለሱ አስታውቋል። ኒውካስትል በቀጣይ ከአስቶን ቪላ እና ክሪስታል ፓላስ ጋር...

Read more

ጋሬዝ ሳውዝጌት ከእግርኳስ አሰልጣኝነት ራሱን አገለለ።

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሃላፊነቱን ከለቀቀ በኋላ በተለያዩ ክለቦች እና ብሄራዊ ቡድኖች የአሰልጥነን ጥያቄ ቢቀርብለትም ቢያንስ ለአመት እረፍት እንደሚፈልግ አሳውቆ ነበር። ማንችስተር ዩናይትድ ሩበን አሪምን ከመቅጠሩ አስቀድሞ ሳውዝጌትን...

Read more

ሦስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባኤ እና አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሦስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባኤ እና አለም አቀፍ ኮንፈረንስ “አፍሪካን ማብቃት፣ የብየዳ አቅምን ማጎልበት፣ ለቀጣናዊ ትብብር እና ዓለማቀፋዊ ተወዳዳሪነት” በሚል መሪ ቃል በዓድዋ ሙዚየም እየተካሄደ ነው ። በጉባኤው የአፍሪካ ብየዳ...

Read more

ኢትዮ ቴሌኮም በ114 ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት አስጀመረ!

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገሪቱ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚጠበቅበትን ቁልፍ ሚና አጠናክሮ በመጫወት ዜጎች ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽኖች እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ለማድረግ በሁለቱ ሪጅኖች ሲያከናውን የነበረውን መጠነ ሰፊ የኔትወርክ...

Read more

“ታሪፉ የቁጥር ጨዋታና ቀልድ ነው”ቻይና

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ቻይና ከነገ ጀምሮ ገቢራዊ የሚሆን ከአሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ125 በመቶ ታሪፍ ጣለች፡፡ የቻይና እና የአሜሪካ የታሪፍ ጦርነት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን ከ34 በመቶ ወደ 84 በመቶ ታሪፏን ከፍ ያደረገችው...

Read more
Page 35 of 52 1 … 34 35 36 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?