ትላንት ምሽት በተደረግ የ34 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አስቶን ቪላን ማሸነፍ ችሏል።
2-1 በተጠናቀቀው ጨዋታ ለሲቲ ጎሎቹን በርናርዶ ሲልቫ እና ማቴዮስ ኑኔስ ሲያስቆጥሩ፣ ቪላን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ጎል ማርከስ ራሽፎርድ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አገናኝቷል። ለቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ተናንቀው የሚገኙትን ሁለቱን ቡድኖች ያገነኘው...
Read more2-1 በተጠናቀቀው ጨዋታ ለሲቲ ጎሎቹን በርናርዶ ሲልቫ እና ማቴዮስ ኑኔስ ሲያስቆጥሩ፣ ቪላን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ጎል ማርከስ ራሽፎርድ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አገናኝቷል። ለቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ተናንቀው የሚገኙትን ሁለቱን ቡድኖች ያገነኘው...
Read moreየአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን አልመው እየተጫወቱ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች ዛሬ ምሽት ኢቲሀድ ላይ ይጫወታሉ። የአምናው ባለክብር የፔፕ ቡድን በ58 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 4ኛ ላይ ያለፉ አምስት ጨዋታዎችን በሙሉ በአሸናፊነት ያጠናቀቀው...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን እና ሩሲያ ነጋችንን የሚያጠናክረውን የቢዝነስ ስምምነት ለመፈራረም ዝግጁ ሆነዋል ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ ተንታኞች በበኩላቸው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስልጣን...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። በጋዛ የሚገኘው የጤና ሚኒስቴር እንደገለጸው ከ2023 ጀምሮ 117 ሺህ ፍልስጤማውያን በጦርነቱ ምክንያት መቁሰላቸው ሲገለጽ የሟቾች ቁጥር ከ51 ሺህ ተሻግሯል፡፡ ባለፉት 24...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::: የቀዮቹ አንበል በክረምት ኮንትራቱ የሚጠናቀቅ የነበረ ሲሆን ክለቡን ሊለቅ ይችላል ሲባልም ቆይቷል። ኔዘርላንዳዊው ተካላካይ ከመሃመድ ሳላህ ኮንትራት ማራዘም በኋላ እርሱም ውሉን ሊያድስ እንደሚችል ሲዘገብ ቆይቷል። የመርሲሳይዱ ክለብ በማህበራዊ ገጹ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተወዳዳሪው ክለብ በኢኳዶሯዊው ተጫዋች ላይ ጠንካራ ፍላጎት ማሳየቱን ተዓማኒነት ያላቸው ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛል። የ23 አመቱን ካይሴዶ ለማስፈረም አል ናስር ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ለመክፈል ፈቃደኛ መሆኑም...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ስፔናዊው የበርንማውዝ ተካላካይ ከክረምቱ የዝውውር መስኮት መከፈት አስቀድሞ በበርካታ የአውሮፓ ክለቦች የሚታደን ሆኗል። ሪያል ማድሪድ ከየትኛውም ክለብ በተሻለ ወጣቱን ተከላካይ የግሉ ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ ሲሆን፣ ተጫዋቹ ግን በፕሪምየር ሊግ...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በብዙ የእግርኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ 2 ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚደረጉ ይሆናል። በሳንቲያጎ ቤርናቢዮ ሪያል ማድሪድ አርሰናልን የሚያስተናግድበት መርሃ ግብር ከፍተኛ ግምት የተሰጠው፣የሚዲያ ትኩረትን የሳበ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::::: በደረጃ ሰንጠርዡ አናት እና ግርጌ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። በ45 ነጥብ ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው መድን ከተከታዩ ኢትዮጵያ ቡና ያለውን የ6 ነጥብ ልዩነት...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በርካታ የፈረንሳይ እስር ቤቶች ምሽቱን በተኩስ ማዕበል ሲናወጡ ማምሸታቸውን የአገሪቱ ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፈረንሳይ የፍትህ ሚኒስትር ጀራልድ ዳርማኒን እስር ቤቶቹ ከተሽከርካሪ ቃጠሎ እስከ በቀጥተኛ የጦር መሳሪያ ተኩስ ሲናጡ አድርዋል...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.