admin

admin

አሮን ራምስዴል ወደ ቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ሊጓዝ ይችላል ተባለ

በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የተሰናበተው የሳውዝሃምፕተን ግብ ጠባቂ ራምስዴል ወደ ቱርክ ሊያቀና ይችላል ሲል ዘ ሰን አስነብቧል። የቀድሞው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ሳውዝሃምፕተንን ሲቀላቀል ክለቡ ከፕሪምየር ሊግ የሚወርድ ከሆነ በ20 ሚሊዮን...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ልክ በዚች ቀን እ.ኤ.አ ሰኔ 23 1949 በአሜሪካ የሚገኘው የሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ 12 ሴት ዶክተሮችን አስመርቋል። ይህ ክስተት በዩኒቨርስቲው ጭምር የህክምና ትምህርትን ለሴቶች የመከልከልን ሒደት የቀለበሠ ነበር። የህክምና ትምህርትን ለመከታተል...

Read more

ሊቨርፑል የፍሎሪያን ቪትዝ እና ሚሎስ ኬርኬዝን ዝውውር አጠናቀቀ።

::::::::::::::::::::::::: የመርሲሳይዱ ክለብ የእንግሊዝ የተጫዋቾች ሪከርድን አሻሽሎ የባየር ሊቨርኩሰኑን ፍሎሪያን ቪትዝ በ130 ሚሊዮን ፓውንድ አጠቃላይ ወጪ የግሉ አድርጎታል። ተጫዋቹ በሊቨርፑል ከተማ ተገኝቶ የህክምና ሂዳቱን ማጠናቀቁ የተዘገበ ሲሆን እስከ 2030 በቀዮቹ...

Read more

ኤሲ ሚላን ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆኑ ተሰማ።

:::::::::::::::::::::::::: የባየር ሊቨርኩሰኑ የአማካኝ መስመር ተጫዋች በሚላን በክረምቱ የዝውውር ገበያ በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል። ባየር ሊቨርኩሰን በክረምቱ እንደ ጀረሚ ፍሪምፖንግ እና ፍሎሪያን ቪትዝ ያሉ ቁልፍ ተጫዋቾቹን ያጣ ሲሆን ዣካን የመልቀቅ ፍላጎት...

Read more

6ኛው የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች በጅማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

:::::::::::::::::::::::::::::::::: ውድድሮች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00 አንስቶ በብስክሌት፡ በባድሚንተን፣በጅምናስቲክ ፣ በእግር ኳስ፣ በዉሃ ዋና፣ በጠረጴዛ ቴኒስ እና በእጅ ኳስ በሁለቱም ጾታ በመካሄድ ላይ ነው። በባድሚንተን ውድድር ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማን...

Read more

ጋሬዝ ሳውዝጌት የፖላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ውይይት ላይ ናቸው ተባለ።

::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሳውዝጌት በይሮ 2024 ፍጻሜ በስፔን ተሸንፈው ሃላፊነታቸውን ክለቀቁ ወዲህ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ሊመለሱ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል። የፖላንድ መገናኛ ብዙሃን ባወጡት ዘገባ ብሔራዊ...

Read more

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ2025-26 የውድድር ዘመን መርሐ ግብር በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል ተባለ።

የእንግሊዝ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በ20 ክለቦች መካከል የሚደረገው እና 380 ጨዋታዎች የሚከናወኑበት መርሃ ግብር በነገው ማለዳው ይታወቃል ተብሏል። የ2025-26 የውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታ በአውሮፓውያን ነሐሴ 16 በዕለተ ቅዳሜ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ልክ በዚች ቀን እ.ኤ.አ ሰኔ 17 1950 በዓለም የመጀመሪያ የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተካሄደ። የኩላሊት ንቅለ ተከላው በአሜሪካ በዶክተር ሪቻርድ ላውለር በሚመራ የህክምና ቡድን የተካሄደ ነበር። ንቅለ ተከላውም የ44...

Read more

ጋሬዝ ቤል በእንግሊዙ ክለብ ፕሊመዝ አርጋይል የባለቤትነት ድርሻ ያዘ።

:::::::::::::::::::::::::: የቀድሞው የቶተንሃም ሆትስፐር እና ሪያል ማድሪድ ኮከብ ጋሬዝ ቤል፣ በእንግሊዝ የሊግ እርከን ሁለተኛ በሆነው ቻምፒዮንሺፕ በዘንድሮው አመት በወረደው ፕሊመዝ የባለቤትነት ድርሻ መግዛቱ ተዘግቧል። የፕሊመዝ አርጋይል አሜሪካዊው ባለቤት ሳይመን ሃሌት...

Read more
Page 24 of 52 1 … 23 24 25 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?