አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ አዲሱ አጥቂያቸውን ሊያም ዴላፕን “የወደፊቱ የእንግሊዝ ቁጥር አንድ ተጫዋች ነው” ሲሉ ተናገሩ።
የ22 አመቱ እንግሊዛዊ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ከሳምንታት በፊት ከኢፕስዊች ታውን ቼልሲን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ መቀላቀሉ ይታወሳል። ዛሬ ምሽት ከአለም የክለቦች ዋንጫ በፊት ለመገናኛ ብዙሃን አስተያየታቸውን የሰጡት የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ‘’ ዴላፕ...
Read moreየ22 አመቱ እንግሊዛዊ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ከሳምንታት በፊት ከኢፕስዊች ታውን ቼልሲን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ መቀላቀሉ ይታወሳል። ዛሬ ምሽት ከአለም የክለቦች ዋንጫ በፊት ለመገናኛ ብዙሃን አስተያየታቸውን የሰጡት የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ‘’ ዴላፕ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የእስላማዊት ኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) አየር ኃይል አዛዥ በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ፡፡ አዛዡ መገደላቸውን የእስራኤል መከላከያ ኃይል (IDF) እና የኢራን መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል ፡፡ ብርጋዴር ጀነራል አሚር አሊ ሃጂዛዴህ በኢራኑ...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእስላማዊት ኢራን አብዮታዊ ዘብ( IRGC) ዋና አዛዥ በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ፡፡ አብዮታዊ ዘቡ ሁሴን ሳላሚ ቢገደሉበትም አጸፋዊ ምላሽ በአፋጣኝ ለእስራኤል ጥቃት እንደሚሰጥ አስጠንቅቋል። ሳላሚ አገራቸውን በመጠበቅ ላይ ሳሉ ሰማዕት ሆነዋል...
Read moreከሰኔ 10-19 በጅማ ከተማ በሚካሄደው ውድድሩ ሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች እንደሚሳተፉ አረጋግጧል። ሚኒስቴሩ በ26 የስፖርት አይነቶች የሚወዳደሩት ተሳታፊዎቹ ከ3 ቀናት በኋላ ወደ ጅማ ከተማ ይጓዛሉ ብሏል። በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት...
Read moreኢራን ውስጥ የተወለደችው ዞሊያ አለሚ እና ቤተሰቧ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ወደ ኒውዚላንድ አመሩ። እዚያም እንደ ብቁ ሐኪም ለመስራት የሚያስፈልገውን የሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ እና የቀዶ ጥገና ዲግሪ ትምህርት ማግኘት አልቻለችም። ነገር...
Read moreየቀድሞው ኮከብ ሙሉጌታ ከሳምንታት የህክምና ዕርዳታ በኋላ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ማለፉን መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሽን ባለስልጣናት፣የተጫዋቹ ወዳጅ ዘምድ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት የሽኝት...
Read moreቀን 9 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ሲዳማ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ይገናኛሉ።ድሬዳዋ ከተማ 39 ነጥብ በመያዝ 13ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሂሳባዊ ስሌት አሁንም በፕሪምየር ሊግ መቆየቱን አላረጋገጠም። በወራጅ ቀጠናው...
Read moreተጫዋቹ መጠኑ ባይገለጽም በኖርዌይ ሊግ ታሪክ ሪከርድ በሆነ ክፍያ ወደ እንግሊዝ እንደሚመጣ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። አርሰናል፣ አስቶን ቪላና ጂሮናን ጨምሮ በርካታ ታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች ስቨሪ ንይፓንን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት አድርገው...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለማዘመን ያለመ የቴክኖሎጂ ፎረም ሪች ፎር ቼንጂ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽንና ከትምህርት ሚኒስቴር...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.