admin

admin

ለ29 ጊዜያት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ለእስር የተዳረገው ማርቲን ሉተር ኪንግ

:::::::::::::::::::::::::: የዛሬ 61 ዓመት እ.ኤ.አ በዛሬዋ ቀን ሰኔ 11 1964 ማርቲን ሉተር ኪንግ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ማርቲን በሞንሰን ሞተር ሎጅ ውስጥ በሚካሄደው የነጭ እና የጥቁር ዜጎች የመስተንግዶ መለያየት በመቃወም በተደረገው...

Read more

የአትሌት ገለቴ ቡርቃ ባለቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለአመታት ያከማቸሁት ሃብት ንብረቴ በባለቤቴ ተዘረፍኩ በሚል በመገናኛ ብዙሃን ቀርባ መናገሯ ይታወሳል። ትላንት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአትሌቷን ጉዳይ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶ ከገለቴ ጎን እንደሚቆም በምሽቱ የዜና...

Read more

ጀርመናዊው ሊሮይ ሳኔ ወደ ቱርኩ ጋላታሳራይ በነጻ ለመጓዝ ተስማማ።

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከባየር ሙኒክ ኮትራቱ ጨርሶ የተለያየው ሳኔ ወደ ጋላታሳራይ ለመሄድ ተስማምቷል። የ29 አመቱ የመስመር አጥቂ ወደ ሰሜን ለንደኑ አርሰናል ይሄዳል በሚል በስፋት ሲዘገብ ቢቆይም፣አሁን ላይ ተጫዋቹ ከቱርኩ ክለብ...

Read more

ኢትዮጵያ መድ

ኢትዮጵያ መድን የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ ረፋድ 3፡30 ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት እየተፋለመ የሚገኘው መቐለ ሰባ እንደርታ ከኢትዮጵያ ቡና ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ መድን ሻምፒዮንነቱን አረጋግጧል።...

Read more

ማውሪዚዮ ፖቼቲኖ ከቶተንሃም ቀጣይ አሰልጣኝነት ጋር ተያይዞ ስማቸው መነሳቱ ከእውነት የራቀ ዘገባ ነው አሉ።

የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ፖቼቲኖ ከሰሞኑ ወደ ቀድሞ ክለባቸው ይመለሳሉ ሲባል ቆይቷል። ቶተንሃም ሆትስፐር አሰልጣኝ አንጅ ፖስትኮግሉን የይሮፓ ሊግ ዋንጫን ካሳኩም በኋላ ማሰናበቱ ይታወሳል። ክለቡ በፕሪምየር ሊግ 17ኛ ደረጃን...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

ልክ በዛሬዋ ቀን ሰኔ 2 ፣ 1963 ዓ.ም በቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ከአሜሪካ ጋር በመስማማት የተፈረመው ፈር ቀዳጅ ስምምነት ነበር። የዚህ ስምምነት ዋና ዓላማ በወቅቱ በኢትዮጵያ የተሰራጨውን የወባ በሽታን...

Read more

የሩዋንዳ ውሳኔና ቀጠናዊ ስጋቱ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡። ሩዋንዳ ከማዕከካዊ አፍሪካ ቀጠናዊ ጥምረት ራሷን አገለለች። ኪጋሊ በምስራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለው ግጭት ላይ እጇ አለበት በሚል ዲፕሎማሲያዊ አለመግባባት ተፈጥሮባታል፡፡ ሩዋንዳ የማዕከላዊ አፍሪካ አገራትን የኢኮኖሚ ማህብረሰብ (Eccas) የሊቀመንበርነት...

Read more

ፖርቹጋል ሻምፒዮን ሆነች!

።።።።።።።።።።።።።።። የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስፔንን በመለያ ምት አሸንፎ የ2024/25 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ችሏል! ምሽት በአሊያንዝ አሬና በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ፣ ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች በመደበኛው 90 ደቂቃ እንዲሁም በተጨማ የ30...

Read more

የትራምፕ ብሄራዊ ዘብ ማንቀሳቀስ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የካሊፎርኒያ ገዥ በሎስ አንጀለስ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ለማርገብ የፌዴራል መንግስት ድጋፍ አያስፈልገኝም ነበር አሉ፡፡ ሰነድ አልባ ስደተኞች በቀሰቀሱት ተቃውሞ ምክንያት ሪፐብሊካኑ ትራምፕ ብሄራዊ ዘብ ሀይሉን በግዛቷ አሰማርተዋል፡፡ የካሊፎርኒያው ገዥ ጋቪን...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

ልክ በዛሬዋ ዕለት ግንቦት 28 1936 ዓ.ም የመድረክ ፈርጥ የሆነው ወጋየሁ ንጋቱ የተወለደበት ቀን ነው፡፡ ወጋየሁ በአዲስአበባ ቀበና አካባቢ የተወለደ ሲሆን ትምህርቱንም በዳግማዊ ሚኒሊክ እና በተፈሪ መኮነን ትምህርት ቤቶች ተከታትሏል...

Read more
Page 26 of 52 1 … 25 26 27 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?