admin

admin

ማንችስተር ዩናይትድ ለካሜሮናዊው የብሬንትፎርድ አጥቂ ብርያን እምቡሞ ዝውውር 55 ሚሊዮን ፓውንድ መነሻ ሂሳብ ማቅረቡ ተዘግቧል።

45 ሚሊዮኑ ወዲያውኑ የሚከፈል ቀሪው ደግሞ ብቃቱ እየታየ የሚታከል ነው ተብሏል። ይሁንና የለንደኑ ክለብ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 20 ጎሎችን ላስቆጠረው የ25 ዓመቱ አጥቂ የቀረበለት ገንዘብ በቂ ነው ብሎ የመቀበል ፍላጎት...

Read more

እስራኤል በጋዛ የምታደርሰው ጥቃት የቀጠለ መሆኑ ሲገለጽ ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስም ፈታኝ መሆኑ ተነገረ፡፡፡

። ። ። ። ። ። ። ። ። በጋዛ እና ካን ዩኒስ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ሳይቀር በደረሰ ጥቃት በዛሬው ዕለት ብቻ 28 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል፡፡ በጋዛ ሰብዓዊ እርዳታዎች...

Read more

197 ሀገራት ያካለለው ተጓዥ

:::::::::::::::::::::: ድሪው ቢኒስኪ በመባል ይታወቃል በአለም ከሚገኙ ሀገራት 197 ጎብኝቷል። በአሪዞና ተወልዶ ያደገው ቢኒስኪ የጉዞ ታሪኩ የጀመረው የኮሌጅ ትምህርቱን ለመማር በሄደባት አውሮፓ ነው። ቢኒስኪ እንደገለፀው እ.ኤ.አ በ2012 ለትምህርት ወደ አውሮፓ...

Read more

ኢንተር ሚላን ሴስክ ፋብሪጋዝን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ ለማድረግ ውይይት ላይ ነው ተባለ።

ኢንተር ሚላን ሳይጠበቅ ከአሰልጣኝ ሲሞኒ ኢንዛጊ ጋር መለያየቱን ተከትሎ ተተኪ የሚሆኑ ብቁ አሰልጣኞችን በማፈላለግ ላይ ይገኛል። በኮሞ ለሁለት የውድድር አመት ድንቅ ቡድን መስራት የቻለው ፋብሪጋስ፣ የኢንዛጊ ተተኪ እንዲሆን በኢንተር ባለስልጣናት...

Read more

ክሪስታል ፓላስ እግር ኳስ ክለብ የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊነቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተነገረ

። ። ። ። ። ። ። ። ። የደቡብ ለንደኑ ክለብ ክሪስታል ፓላስ፣ በኤፍ ኤካፕ ፍጻሜ ማንችስተር ሲቲን በማሸነፍ በቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ውድድር ተሳትፎን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማግኘቱ ይታወሳል።...

Read more

“ኢራን ኑክሌር አትታጠቅም” ትራምኘ

:::::::::::::::::::::: የዩናይትድ ስቴትስ ኘሬዝዳንት ዶናልድ ትራምኘ ኢራን መቼውንም ቢሆን ኑክሌር እንድትታጠቅ አይፈቀድላትም አሉ። የቴህራንን የኒክሌር ስምምነት በተመለከተ በመጀመሪያ ኢራን ማንኛውንም የዩራኒየም ማበልፀጊያ ማቆም አለባት ብለዋል። የዩራኒየም ማበልጸግ አንፈቅድም ያሉት ትራምፕ...

Read more

ቼልሲ የጣሊያኑ ኤሲ ሚላንን ግብ ጠባቂ ማይክ ሜጋንን ለማስፈረም ንግግር ላይ ነው ተባለ።

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ በክረምት አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም እንደሚፈልግ እና የመጀመሪያ ምርጫው የሚላኑ ሜጋን መሆኑ ታውቋል። ፈረንሳዊው ማይክ ሜጋን አዲስ ውልን በተመለከተ ለወራት ከክለቡ ጋር በመወያየት ላይ ሲሆን እስካሁን ስምምነት...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

በዛሬዋ ዕለት ግንቦት 26 1767 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱት እንስቶች መካከል አንዷ የሆኑት እቴጌ ምንትዋብ ከ250 ዓመት በፊት ያረፉበት ቀን ነበር። እቴጌ ምንትዋብ የአፄ በካፋ ባለቤት እና...

Read more

ኳሚን ኬሊሄር ወደ ብሬንትፎርድ የሚያደርገው ዝውውር መጠናቀቁ ተዘገበ።

የሊቨርፑል ሁለተኛ ግብ ጠባቂ ከቀዮቹ ጋር ያለው ውል ሊጠናቀቅ ከአመት ያነሰ ጊዜ የቀረው ሲሆን፣ብሬንትፎርድ ተጫዋቹን ለመውሰድ ያቀረበው 18 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ተቀባይነት አግኝቷል። የመርሲሳይዱ ክለብ የመጀመሪያ ግብ ጠባቂ አሊሰን...

Read more
Page 27 of 52 1 … 26 27 28 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?