በሊቨርፑል የጎዳና ላይ ክብረ በዓል አደጋ ያደረሰው ግለሰብ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባል።
ሊቨርፑል 20ኛ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ድሉን ለማክበር 15 ኪሎ ሜትር ርቀት በሸፈነ የጎዳና ክብረ በዓል ማድረጉ ይታወሳል። በሺዎች የሚቆጠሩ የቀዮቹ ደጋፊዎች አደባባይ በወጡበት ሰዓት ፖል ዶይል የተባለ የ53 አመት ጎልማሳ...
Read moreሊቨርፑል 20ኛ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ድሉን ለማክበር 15 ኪሎ ሜትር ርቀት በሸፈነ የጎዳና ክብረ በዓል ማድረጉ ይታወሳል። በሺዎች የሚቆጠሩ የቀዮቹ ደጋፊዎች አደባባይ በወጡበት ሰዓት ፖል ዶይል የተባለ የ53 አመት ጎልማሳ...
Read moreየኢፕስዊች ታውኑን የፊት መስመር አጥቂ በርካታ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች የራሳቸው ለማድረግ እየተንቀሳቃሱ ሲሆን፣ተጫዋቹ ፍላጎቱ ወደ ቼልሲ መጓዝ መሆኑን ገልጿል። ዘ አትሌቲክ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የተጫዋቹ ክለብ ባለፉት ቀናት...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። የአሜሪካ ፌደራል ንግድ ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕን በሀገራት ላይ ከፍተኛ ታሪፍ የመጨመር እንቅስቃሴ አገደ። መሰረቱ በማንሀንተን ያደረገው ፍርድቤቱ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስልጣናቸውን...
Read moreየምዘና ውጤቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 15ኛ ሆኖ ላጠናቀቀው ክለቡ ሌላ አሳፋሪ አሀዝ ሆኖ ተመዝግቧል። ዘ አትሌቲክ እንደዘገበው፣ በእግር ኳስ ክለቡ ያለው የደረጃ ዝቅጠት ከሜዳ ውጪም አለ። በኦልድትራፎርድ ስታዲየም አይጦች በበርካታ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ኤም ፖክስ በሽታ በዝንጀሮ በጂነስ ኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በአካል ንክኪ ወይም በበሽታው ከተያዙ እንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::: ባሳለፍነው ሳምንት ከወደ አውስትራሊያ የተሰማው ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖል፡፡ በአውስትራሊያ በጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ብዛት ያላቸው እንስሳቶች ተጠቂ ይሆናሉ፡፡ ይህም ከ17km በላይ የሚሆን ርቅት ያክል እንስሳቶችን ከሚኖሩበት አካባቢ...
Read more:::::::::::::::::::::::::: የጣሊያን ሴሪኤ ሻምፒዮን ክለብ የማንችስተር ዩናይትድ የመስመር አጥቂ ላይ ካሳለፍነው የውድድር አመት አንስቶ ፍላጎት ማሳየቱ ይታወሳል። ማንችስተር ዩናይትድ በይሮፓ ሊግ ፍጻሜ ከተሸነፈ በኋላ አሰልጣኙ ለታዳጊው ተጫዋች ክለብ እንዲፈልግ መንገሩን...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ወደ ዋሺንግተን በማቅናት ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተወያይተዋል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተካረረ የመጣውን...
Read more።።።።።።።።።።።።።።። “በሁለተኛ አመት ዋንጫ የማንኘት ታሪክ አለኝ” - አንጅ ፖስትኮግሉ የሰሜን ለንደኑ ቶተንሃም ሆትስፐር ከ17 አመት የዋንጫ ረሃብ በኋላ ትላንት ምሽት መጥፎ ታሪኩን የቀየረበት፣ደካማ የውድድር አመቱን ያካካሰበትን የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ...
Read moreውሃ ሰማያዊዎቹ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በሜዳቸው ከቦርንመዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ለአስር አመት በአማካኝ መስመር ያገለገላቸውን ኬቭን ደብሯይነን ይሸኛሉ። ለቤልጂየማዊው ሁነኛ ተተኪ ይሆንልናል በማለት በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ግፊት ማንችስተር ሲቲ የባየር...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.