::::::::::::::::::::::::::::::::
ባሳለፍነው ሳምንት ከወደ አውስትራሊያ የተሰማው ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖል፡፡ በአውስትራሊያ በጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ብዛት ያላቸው እንስሳቶች ተጠቂ ይሆናሉ፡፡
ይህም ከ17km በላይ የሚሆን ርቅት ያክል እንስሳቶችን ከሚኖሩበት አካባቢ ወደ ባህር ዳርቻዎች ያስገባቸዋል፡፡
በምን ተአምር እንደሆነ በማይጠበቅ መልኩ ከእንስሳቶች ተለይታ አንድ ላም ብቻ ትተርፋላች ይቺ ላም በባህር ዳርቻዎች የተገኘች ሲሆን የአካባቢው ነዋሪዎቸ እርዳታ አድርገውላታል ከላሟ ባለቤት ጋር ለማገናኘት የፌስቡክ ምስል ያጋሩ ሲሆን እስካሁን ግን ባለቤቷ አልተገኘም፡፡
በ-ሔርሜላ ተመስገን












