Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Sport

ለ6ኛው የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ከ4500 በላይ ተሳታፊዎች በኦንላይን ምዝገባ ማድረጋቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

June 12, 2025
in Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ከሰኔ 10-19 በጅማ ከተማ በሚካሄደው ውድድሩ ሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች እንደሚሳተፉ አረጋግጧል።

ሚኒስቴሩ በ26 የስፖርት አይነቶች የሚወዳደሩት ተሳታፊዎቹ ከ3 ቀናት በኋላ ወደ ጅማ ከተማ ይጓዛሉ ብሏል።

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤ መኪዩ መሀመድ የተጫዋች ተገቢነት ችግሮችን ለመቅረፍ ምዝገባውን በኦንላይን ማከናወናቸውን ተናግረዋል።

ከጸጥታ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በአገር አቀፍ ደረጃ የጸጥታ ግብረ ሀይል እንደተቋቋመና ክልሎች የሚመጡባቸው አካባቢ ከፍተኛ ቁጥጥር እንደሚደረግ አስገንዝበዋል።

ውድድሩ ኢትዮጵያ ለ2027 የመላው አፍሪካ ጨዋታ የምታደርገው ዝግጅት አካል መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።

አምባሳደሮችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በተጋባዥነት በጅማ ከተማ ይገኛሉ ተብሏል።

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ለመጨረሻ ጊዜ የተካሄደው በ2008 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ነበር።

በ-ይበልጣል ሰውነት

ShareTweetShare
Previous Post

በተጭበረበረ ዲኘሎማ ለ20 ዓመታት ያክል ያገለገለችው ሳይካትሪስት

Next Post

ተስፋዬ ነዋይ የኢትዩጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

Related Posts

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?
Sport

ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?

November 9, 2026
33
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

November 2, 2026
36
ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ
Entertainment

ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ

November 1, 2026
23
አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው
Sport

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

October 31, 2026
25
Next Post
ተስፋዬ ነዋይ የኢትዩጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

ተስፋዬ ነዋይ የኢትዩጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

የ49 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የጎርፍ አደጋ

የ49 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የጎርፍ አደጋ

በእስራኤል እና በሃማስ ባለፉት 20 ወራት ከ55 ሺሕ በላይ ዜጎች ሞተዋል

በእስራኤል እና በሃማስ ባለፉት 20 ወራት ከ55 ሺሕ በላይ ዜጎች ሞተዋል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?