::::::::::::::::::::::::::
የባየር ሊቨርኩሰኑ የአማካኝ መስመር ተጫዋች በሚላን በክረምቱ የዝውውር ገበያ በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል።
ባየር ሊቨርኩሰን በክረምቱ እንደ ጀረሚ ፍሪምፖንግ እና ፍሎሪያን ቪትዝ ያሉ ቁልፍ ተጫዋቾቹን ያጣ ሲሆን ዣካን የመልቀቅ ፍላጎት የለውም ተብሏል።
የ32 አመቱ ዣካ በጀርመኑ ክለብ በአሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ስር ሁለት አስደናቂ የውድድር አመት አሳልፏል።
ስዊዘርላንዳዊው የቀድሞው የአርሰናል ተጫዋች ከጣሊያኑ ክለብ በግል ጉዳዮች ከስምምነት መድረስ ከቻለ፣ባየርን ለመሸጥ ሊገደድ ይችላል ተብሏል።
በ- አልፈሪድ ነስሮ












