Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram


NBC Ethiopia

June 19, 2025


ከተቋረጠ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ በጅማ ከተማ አስተናጋጅነት አየተካሄደ የሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ዛሬ በ2ኛ ቀን መርሐ ግብር ሲቀጥል በወንዶች እግር ኳስ ትግራይ ክልል ሶማሌ ክልልን 2-0 ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ክልልን 1-0 አሸንፈዋል።

7 ክልሎች ተሳታፊ በሆኑበት የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ውድድር ከፍተኛ ግለት ያለው ፉክክር ሲደረግበት ዉሏል። በጂረን ትምህርት ቤት አየተካሄደ ባለው ፍልሚያው አማራና ኦሮሚያ የአንገት ለአንገት ትንቅንቅ በማድረግ ከሌሎች ክልሎች ነጥረው ጎልተው ወጥተዋል።

ስድስት ክልሎችን አማራ፡ ኦሮሚያ ፣ አፋር ፣ ጋምቤላ ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያና አዲስ አበባን ባገናኘው ከ18 ዓመት በላይ ወንዶች በ60 ኪሎ ግራም ከ1-4ኛ ዳን ፍልሚያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያና ከአማራ ክልል ለፍጻሜ ደርሰዋል። የኦሮሚያ ክልል የነሐስ ሜዳሊያውን አሸንፏል።

ኦሮሚያ አማራን በማሸነፍ ለፍጻሜው አልፎ የነበረ ቢሆንም አማራ ክልል ክስ በማስገባቱ የጨዋታው ቪዲዮ በይግባኝ ሰሚ ዳኞች ከታየ በኋላ ውጤቱ ለአማራ ተቀልብሷል።

አማራ የሜዳሊያ ደረጃ ውስጥ የገባው አፋርን በመርታት ሲሆን ኦሮሚያ በበኩሉ ጋምቤላን በሰፊ ልዩነት በማሸነፍ ነው።በፍጻሜው ነገ ከአማራ ጋር የሚፋለመው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ አዲስ አበባን ካሸነፈ በኋላ በእጣ ነው ለፍጻሜው ያለፈው።

በሴቶች ከ18 ዓመት በላይ 58 ኪሎ ግራም የቀይ ቀበቶ ፍልሚያ አማራ ክልል ከ ኦሮሚያ ለፍጻሜ ደርሰው በኦሮሚያ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የዚህ ፍልሚያ ዉሳኔም እንደ ወንዶቹ ሁሉ ቅሬታ ቀርቦበታል። አምስት ክልሎች ተሳታፊ በሆኑበት ፍልሚያው አማራ ማዕከላዊ ኢትዮጵያን፣ ኦሮሚያ ደግሞ የአዲስ አበባን አሸናፊ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን በመርታት ነበር ለፍጻሜ የደረሱት። አራት ክልሎች በተሳተፉበት በሴቶች ከ17-18 ዓመት የቀይ ቀበቶ ፓተርን ውድድር ኦሮሚያ፡ አዲስ አበባና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከአንድ እስከ 3 ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።

አዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብን ኦሮሚያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያን በመጣል ነበር ለፍጻሜው የበቁት። ዳኞች ከአንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊውን ለመለየት መስማማት ከተሳናቸው በኋላ በመጨረሻም ኦሮሚያ በይግባኝ አሸንፏል።

በ-ይበልጣል ሰውነት (ከጅማ)

ShareTweetShare
Previous Post

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

Next Post

ኤሲ ሚላን ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆኑ ተሰማ።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኤሲ ሚላን ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆኑ ተሰማ።

ኤሲ ሚላን ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆኑ ተሰማ።

የቀድሞ ሚስቱ ሽንቷን እንድትጠጣ ያስገደዳት እግር ኳስ ተጫዋች መነጋገሪያ ሆኗል።

የቀድሞ ሚስቱ ሽንቷን እንድትጠጣ ያስገደዳት እግር ኳስ ተጫዋች መነጋገሪያ ሆኗል።

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ትስስር ግንባር ቀደም የሚያደርጋትን የ6 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክትን አስጀመረ

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ትስስር ግንባር ቀደም የሚያደርጋትን የ6 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክትን አስጀመረ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?