admin

admin

የኢራን እና አይ ኤ ኢ ኤ ውዝግብ

NBC Ethiopia ኢራን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ድርጅት በትክክለኛ መርህ ላይ መቆም አለበት በሚል አስጠነቀቀች። ድርጅቱ (IAEA) በአንድ አፍ ሁለት ምላስ “ደብል ስታንዳርድ” ዓይነት አካሄዱን መተው አለበት...

Read more

የዩክሬን ባለስልጣን ግድያ

NBC Ethiopia የዩክሬን ከፍተኛ የኢንተለጀንስ ኦፊሰር በዋና ከተማዋ ኪዬቭ ተገደሉ። የዩክሬን ከፍተኛ የመረጃ ባለስልጣን በቀን ኪዬቭ ላይ በጥይት ተደብደበው መሞታቸው ተወስቷል፡፡ የዩክሬን የአገር ውስጥ ደህንነት አገልግሎት (ኤስ ቢ ዩ) ወኪል...

Read more

የኔታንያሁ ዛቻ እና የጋዛ ስጋት

NBC Ethiopia የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሃማስ ትጥቅ እስከፈታ ድረስ ለዘላቂ ተኩስ አቁም በራችን ክፍት ነው አሉ። ሃማስ የቤኒያሚን ኔታንያሁን ሀሳብ የማይጨበጥ ነው በሚል አጣጥሎታል። ኔታንያሁ ሃማስ የአስተዳዳሪነት ሚና...

Read more

ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ሕገ ወጥ ስደተኞችን በተመለከተ አዲስ ስምምነት ማድረጋቸው ተገለጸ

NBC Ethiopia የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪዬር ስታርመር ከፈረንሳይ ድንበር አቋርጠው ወደ እንግሊዝ የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞችን በተመለከተ አዲስ እግድ እና ክልከላ በማስቀመጥ ስምምነት ማድረጋቸው ነው...

Read more

ሩሲያ በዩክሬን ላይ እየወሰደችው ያለው እርምጃ ዛሬም መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡

NBC Ethiopia በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላኖች በኪዬቭ ሰማይ ስር ጥቃት ካደረሱ በኋላ ተከታዩ ዕለት ማምሻውንም ዩክሬን ሰላም አላደረችም፡፡ የሰዎች ሕይወት አልፏል በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችም ቆስለዋል የኪዬቭ ከተማም በጭስ...

Read more

የሰብዓዊነት ትምህርት መሰጠት ተጀመረ

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተጎዱ ዜጎችን የሚያጽናኑ፤ የተሰበሩትን የሚያቃኑ እና የተቸገሩትን የሚረዱ ወጣቶችን መፍጠር የሚያስችል የሰብዓዊነት ትምህርት መሰጠት መጀመሩን የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ ገልጸዋል፡፡ ማኅበሩ ከአዲስ አበባ...

Read more

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቼልሲ ያቀረበለትን የጨዋታ ቀን ይሸጋሸግልኝ ጥያቄ አልቀበልም አለ

NBC Ethiopia በክለቦች አለም ዋንጫ ፓልሜራስን በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ የደረሰው ቼልሲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ቀን ጨዋታው የሚደረግበት ቀን ይሸጋሸግልኝ ሲል ጥያቄ አቅርቧል። የሊጉ አክሲዮን ማህበር የሰማያዊዎቹን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው...

Read more

በቀይ ባሕር አንድ መርከብ ስትሰጥም የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል መውጣቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

NBC Ethiopia በጥቃቱ አንዲት እቃ አጓጓዥ መርከብ ስትሰጥም የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል በየመን ሃውቲ ቡድን በኩል የተለቀቀ ሲሆን በቅርብ ርቀት የሃውቲ አማጽያንም በማጂክ ባሕር ላይ ሲንቀሳቀሱ ይታያል፡፡ ቡድኑ መርከቧ ከእስራኤል ጋር...

Read more

ክሪስቲያን ኖርጋርድ በይፋ አርሰናልን ተቀላቀለ

NBC Ethiopia የሰሜን ለንደኑ አርሰናል በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሁለተኛ የአማካኝ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። መድፈኞቹ ዴንማርካዊውን ተጫዋች ከብሬንትፎርድ ለመውሰድ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የመነሻ ክፍያ መፈጸማቸው ታውቋል። የ31 አመቱ ኖርጋርድ...

Read more
Page 19 of 52 1 … 18 19 20 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?