የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ሀብት እንዲያንሰራራ እያደረገ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
NBC Ethiopia የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሥርዓተ-ምህዳር ጥበቃን በማጠናከር የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ሀብት እንዲያንሰራራ እያደረገ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ እና የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ሠራተኞች በየካ...
Read more











