Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሠላም ሰራዊት በማደራጀት የከተማዋን ጸጥታ ማስጠበቅ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የሠላም ሰራዊት በማደራጀት የከተማዋን ጸጥታ ማስጠበቅ ተችሏል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

July 11, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የመዲናዋን ሰላምና ጸጥታ ለማስጠበቅ የሠላም ሠራዊት አደረጃጀቶችን እና የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ ሕዝቡን የሰላም ባለቤት ማድረግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ::

3ኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤዉን በአድዋ ድል መታሰቢያ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፣ የተገኙ ውጤቶች፣ በሂደቱ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡

በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ በመዲናዋ የተከናወኑ ስራዎችን አስመልክቶ ኅብረተሰቡ በሰላም ግንባታ ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማጎልበት በአካባቢ ሠላም፣ በአብሮነትና ትብብር፤ በሰላም እሴት ግንባታ የግንዛቤ ማስጨበጫና የምክክር መድረኮች ማካሄዳቸዉን አንስተዋል፡፡

የሠላም ሠራዊት አደረጃጀቶችን እና የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ አካባቢን በመጠበቅ፣ ለወንጀለኞች መደበቂያ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን በማጽዳትና የሥጋት ቦታዎችን ለይቶ በመከላከል ሕዝቡን የሰላም ባለቤት ማድረግ መቻሉንም ከንቲባዋ አንስተዋል፡፡

ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሃሰተኛ ሰነድ፣ ከባድና ቀላል ወንጀል፣ የትምህርት ተቋማት ደህንነት፣ ለፀጥታና ደህንነት አስጊ የሆኑ ሁኔታዎችንና ግጭቶችን ከመከላከል ረገድ አበረታች ዉጤት መመዝገቡን አንስተዋል፡፡

የተለያዩ አዋኪ ድርጊቶችን ጨምሮ ከኢኮኖሚ አሻጥርና ህገ ወጥ የንግድ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ከሌሎች ሕግ አስከባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት 11ሺህ 517 የወንጀል ድርጊቶችና የጸጥታ ስጋቶችን የመለየት፣ የመከላከል እና እርምጃ እንዲወሰድ የማድረግ ሥራ መሰራቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሪፖርታቸዉ አንስተዋል፡፡

ከከተማዉ ፖሊስ እና ከተለያዩ የጸጥታ ተቋማት ጋር በተሰራዉ ወንጀል የመከላከልና ሰላም የማስጠበቅ አበረታች ዉጤቶች መገኘታቸዉን እና መዲናዋ ሃገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በተሳካ መንገድ ማስተናገድ መቻሏንም ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: @NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የምርጫ ቦርድ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተደረገ

Next Post

“ባህልና ሃገር፤ ባህል ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና” የሃሳብ መዋጮ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ባህልና ሃገር፤ ባህል ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና” የሃሳብ መዋጮ

"ባህልና ሃገር፤ ባህል ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና" የሃሳብ መዋጮ

እስራኤል ባደረሰችው ጥቃት የአስር ሕጻናት ሕይወት አለፈ

እስራኤል ባደረሰችው ጥቃት የአስር ሕጻናት ሕይወት አለፈ

ትራምፕ በሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ

ትራምፕ በሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?