admin

admin

ኢንተርኔት የማይፈልገው አዲሱ መተግበሪያ

NBC Ethiopia በቀድሞ ስሙ ትዊተር፣ የአሁኑ ኤክስ መስራቾች የሆነው ጃክ ዶርሲ ኢንተርኔት የማያስፈልገው አዲስ የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያ ማስተዋወቁ ተዘገቧል፡፡ ቢትቻት (Bit chat) የሚል ስያሜ የተሰጠው መተግበሪያው፤ ያለ ኢንተርኔት እና ያለ...

Read more

ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ በጳጉሜን ወር ይካሄዳል – አምባሳደር ነብያት ጌታቸው

NBC Ethiopia ከ25 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበት ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ እና ሁለተኛው የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ በጷጉሜን ወር እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ የሚኒስቴር ቃል አቀባይ...

Read more

የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ በሕመም ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ

NBC Ethiopia የ67 አመቱ ጀርማናዊ አሰልጣኝ እግራቸው ላይ በገጠማቸው ድንገተኛ ሕመም ለአስቸኳይ ቀዶ ሕክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ዘ ሰን ዘግቧል። የኦስትሪያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ራኚክ የገጠማቸው ጉዳት የአስከፊነት ደረጃ በውል...

Read more

በእንግሊዘኛቸው ትራምፕ የተመሰጡባቸው አፍሪካዊ

NBC Ethiopia ዶናልድ ትራምፕ የላይቤሪያውን ፕሬዚዳንት "እንግሊዘኛውን የት ተማሩት?" ሲሉ በግርምት መጠየዋቸው አነጋጋሪ ሆኗል። የተለያዩ የአፍሪካ መሪዎችን በዋይት ሀውስ እያስተናገዱ ባሉበት ሰዓት መሪዎቹ በተለያየ ቋንቋ ሲናገሩ አድምጠዋል ዶናልድ ትራምፕ፡፡ የላይቤሪያው...

Read more

ማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓውያኑ 2035 የሚካሄደውን የሴቶች አለምዋንጫ ማስተናገድ እንደሚፈልግ አሳወቀ

NBC Ethiopia በሰር ጂም ራትክሊፍ ከፊል ባለቤትነት ስር ከተያዘ በኋላ በርካታ ለውጦችን እያደረገ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊውን ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም በአዲስ መልኩ ለመገንባት ማቀዱ ይታወሳል። እስከ 100ሺ ደጋፊዎችን የማስተናገድ አቅም...

Read more

የሁቲ ሚሳዔል በእስራኤል ላይ

NBC Ethiopia እስራኤል በየመን ሁቲዎች የሚሳዔል ጥቃት ተሰነዘረባት፡፡ ከየመን የተወነጨፈውን ሚሳዔል የእስራኤል ጦር አክሽፊያለሁ ቢልም ስጋት የጋረጠ ጥቃት መሆኑ ግን ተነግሯል፡፡ የእስራኤል ጦር ሀይል(አይ ዲ ኤፍ) በቴል አቪቭ እና በሌሎች...

Read more

ኖቲንግሃም ፎረስት ክሪስታል ፓላስን በመተካት በኢሮፓ ሊግ ተሳታፊ ሊሆን ይችላል ተባለ

NBC Ethiopia በፋይናንስ ቀውስ ምክንያት ወደ ሊግ 2 እንዲወርድ ተፈርዶበት የነበረው ሊዮን በይግባኝ ዉሳኔውን ማስቀልበሱን ተከትሎ የፓላስ የቀጣይ ዓመት የኢሮፓ ሊግ ተሳትፎ ዕድል አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በፈረንሳይ ሊግ 1 ስድስተኛ...

Read more

ችግር ብልሀትን ይወልዳል!

NBC Ethiopia በቴክሳስ ውስጥ ባለፈው ሳምንት በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ የሞቾች ቁጥር ከ120 ሲልቅ በርካቶች ደግሞ አሁንም የደረሱበት አልታወቀም፡፡ የጎርፍ አደጋው የበረታባቸው የግዛቱ ነዋሪዎች እራሳቸውን ለማዳን እየወሰዱት ያለው አማራጭ የብዙዎችን...

Read more

የሞስኮ መጠነሰፊ ጥቃት በኬቭ

NBC Ethiopia የዩክሬን መዲና ኬቭ ለሊቱን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት ስትደበደብ እንዳመሸች ተገለፀ። የዩክሬን የሀገርውስጥ መገናኛ ብዙሀን ባጋሩት መረጃ መሰረት የከተማዋ በርካታ አካባቢዎች መደብደባቸውንና እስካሁን ስምንት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን...

Read more

የትራምፕ ማስፈራሪያ ለብራዚል

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከብራዚል የሚገቡ ምርቶች ላይ የ50 በመቶ የታሪፍ ጭማሪ ዕቅድ ይፉ አደረጉ። በማህበራዊ ትስስራቸው ባጋሩት ደብዳቤ ከብራዚል ወደ አሜሪካ የሚገቡ ምርቶች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ዕቅድ...

Read more
Page 20 of 52 1 … 19 20 21 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?