Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Hard Talk

“ፋኖ ኮዙን ተነጥቋል”- የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ

"ፋኖ ኮዙን ተነጥቋል"- የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ

November 5, 2026
in Hard Talk, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

“ፋኖ ኮዙን(አላማውን) ተነጥቋል፤ አካሄዱ ‘ከአፈርኩ አይመልሰኝ’ ነው ” ሲሉ የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ “ጊዜ ግስ” ፕሮግራም ላይ ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ ገልጸዋል።

በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ትጥቅ መሰረት ያደረገው እንቅስቃሴ ተቋማዊ ቅርጽ የያዘና ስነ-ስርዓት ያለው የትግል መልክ እንደሌለው በመግለፅ ትግሉ እንደ ሜጫ፣ ዳሞት፣ ጎጃም፣ ደቡብ ጎንደር፣ ስማዳ እና ሰሜን ሸዋ ባሉ አካባቢዎች “በጎበዝ አለቆች እና በጉልተኛ” የጦር አበጋዞች የተሞላ ነው ሲሉ ተናግረዋል ።

ፋኖ የሎጂስቲክስ እጥረት አለበት ያሉት አቶ ማርእሸት ​በትጥቅ ትግሉ ሂደት ውስጥ ከውጭ የሚደረግላቸው ድጋፍ እጅግ ውስንና የተዛባ መሆኑን  አንስተዋል። ለአብነትም ከዚህ በፊት ከግብጽ የተላከው 20 ሚሊዮን ብር ለታጣቂ ቡድኖች ሲከፋፈል ፍትሃዊ እንዳልነበር እና አብዛኛው ሀብት በሻዕቢያ እጅ እንደቀረ ጠቁመዋል።

አክለውም የፋኖ ታጣቂዎች በቂ ጥይት እና የጦር መሳሪያ ሳይኖራቸው ለረጅም ወራት ቢዋጉ እንኳን መደበኛ ጦርነትን አሸንፈው መውጣት ፈጽሞ እንደማይችሉ አስረድተዋል።

አቶ ማርእሸት በቃለ-መጠይቁ መንግስትን መቃወም እንደ ባህል፣ ጀግንነትና ስኬት የሚቆጥሩ የውስጥ ካድሬዎች እና የውጭ ስብስቦች እንዳሉም አጋልጠዋል።

ጦርነቱ በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እየፈጠረ መሆኑን ጠቅሰው፤ ማዳበሪያ ማግኘት ያልቻለው አርሶ አደር እና ትምህርታቸው ለሶስትና አራት ዓመታት የተቋረጠባቸው ህጻናት ትልቅ አደጋ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

አመራሩም በአባልነት በቆዩባቸው አመታት የእነዚህ አይነትና መሰል ችግሮች ሰለባ እንደነበሩ በማስረዳት የአማራ ልሂቅ ራሱን በሐቀኝነት ሊመረምር እንደሚገባ አሳስበው፤ ከዚህ ቀደም የሰሯቸውን ስህተቶች በመገምገም፣ ለክልሉ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ተቋማዊ በሆነ መንገድ በንግግር እና በሰላማዊ አማራጮች ላይ እንዲመክሩ ጥሪ አቅርበዋል።

በ-ታደለ ገበየሁ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #TPLFEgyptEthiopiaFanoሻዕቢያ
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ እና ቻይና ለኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ተጨማሪ ሥራዎች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

Next Post

ዘመን ተሻጋሪው የግብጽ ሴራ

Related Posts

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ
Hard Talk

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
51
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
13
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
19
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
11
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
23
Next Post
ዘመን ተሻጋሪው የግብጽ ሴራ

ዘመን ተሻጋሪው የግብጽ ሴራ

የአሜሪካ ምርጫ፣ የትራምፕ እጣፋንታና ዴሞክራቶች…

የአሜሪካ ምርጫ፣ የትራምፕ እጣፋንታና ዴሞክራቶች...

ሮናልዶ ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ራሱን ሲያወጣ ፣ የእግር ኳስ ህይወቱ በጣም አስደናቂ ጊዜያት እንመለከታለን

ሮናልዶ ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ራሱን ሲያወጣ ፣ የእግር ኳስ ህይወቱ በጣም አስደናቂ ጊዜያት እንመለከታለን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?