Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

September 10, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛው ዓመት የሥራ ዘመኑ (2016 ዓ.ም) በአከናወናቸው ቁልፍ ሕገ መንግስታዊ ተግባራት፤ በሕግ አወጣጥ፣ በክትትልና ቁጥጥር እና በውክልና ሥራዎች ለማህበራዊ ፣ ለኢኮኖሚ ልማት መስፋፋት፣ ለሀገር ሠላምና ለዜጎች ብልፅግና መረጋገጥ መሠረት ናቸው የተባሉ ጉዳዮችን በጥልቀት መርምሮ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተግባራዊ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡

በፓርላማ ዲፕሎማሲ መስክም የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ መርሆች በመከተል የሀገራችንን እውነተኛ ገፅታ ለውጭው ዓለም ለማስተዋወቅና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲውን ለመደገፍ የሚያስችሉ ውጤታማ ውሳኔዋችን አሳልፏል፡፡

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛው ዓመት የሥራ ዘመኑን አጠናቆ እነሆ በ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን በይፋ ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ምክር ቤቱ ባሳለፋቸው የሥራ ዘመናት ያስመዘገባቸውን መልካም ውጤቶችና ያሉ ምርጥ ተሞክሮዎችን በማስቀጠል በ2017 አዲስ ዓመት የሕዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ይበልጥ ምላሽ እንዲያገኙ ፣ የዜጎች የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል፣ ለሕዝቦች አብሮነት እና ዘላቂ ሰላም ፣ ለሀገር አንድነትና ሉዑላዊነት መፅናት ሕገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በትጋትና በቁርጠኝነት የሚወጣ ይሆናል፡፡

በውስጣችን ያሉ ማንቸውንም ልዩነቶች በሰለጠነ የፖለቲካ ባህል በምክክርና ውይይት ለመሻገር የተጀመረውን የሀገራዊ ምክክር መሳካትም ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ናቸው፡፡

የሀገራዊ ምክክሩ ሙሉ የትግበራ ሂደት እንዲሳካ ምክር ቤቱ ለምክክር ኮሚሽኑ የሚያደርገው ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን የሕዝብ አብሮነትን፤ የሀገር አንድነትንና ሉዑላዊነትን የሚፈታተኑ ከፋፋይ ትርክቶችን አምርረን በመታገል ለሀገራዊ ምክክሩ መሳካት ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ በዚህ አጋጣሚ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥሪውን ያስተላልፋል።

2017 አዲስ ዓመት የሠላም፣ የጤና፣ የአብሮነት፣ የብልፅግና ዘመን እንዲሆንልን እየተመኘን ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለሀገር ሠላም፣ ልማት፣ ብሔራዊ ጥቅምና ክብር በጋራ ሆነን በአንድነት እንድንቆም ምክር ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን 2017 ዓ.ም ስንቀበልም ጥላቻና ቂምን አራግፈን ለፍቅር፣ ለይቅር-ባይነት፣ ለአብሮነትና መቻቻል ልባችንን ከፍተን፤ እንደ ግለሰብ፣ እንደ ማህበረሰብም ሆነ እንደ ሀገር ለውጥና ብልፅግና ለማምጣት ታላቅ ተስፋንና ዝግጁነትን አንግበን ሊሆን ይገባል፡፡

በዓሉን ስናከብርም የእኛን ድጋፍ የሚሹ አቅመ ደካሞችንና ያጡ የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና በመርዳት በአብሮነት ስሜት ሊሆን ይገባል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

“ካለፈው አንድ ዓመት ተምረን ቀጣዩን ዓመት የአማራ ክልል ሕዝብን ችግር የምንፈታበት ማድረግ አለብን” -ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

Next Post

“ዛሬ ሠርተን መልካም ውጤት ስናመጣ የቀጣዩን ትውልድ እጣ ፈንታ እንወስናለን” አቶ ይርጋ ሲሳይ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
“ዛሬ ሠርተን መልካም ውጤት ስናመጣ የቀጣዩን ትውልድ እጣ ፈንታ እንወስናለን” አቶ ይርጋ ሲሳይ

"ዛሬ ሠርተን መልካም ውጤት ስናመጣ የቀጣዩን ትውልድ እጣ ፈንታ እንወስናለን" አቶ ይርጋ ሲሳይ

ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዋን ለጦርነት መዘጋጀቷን አስታውቃለች

ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዋን ለጦርነት መዘጋጀቷን አስታውቃለች

የጎንደር ከተማ አስተዳደር የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አደረገ

የጎንደር ከተማ አስተዳደር የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አደረገ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?