"የተሳለጠ የኢትዮ- ጁቡቲ መስመር ለቀልጣፋና አዋጭነት ላለው የሎጅስቲክ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል ነው ውይይቱ የተካሄደው ለኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ ማደግ መሰረተ...
ለብልሹ አሠራር የተጋለጡ መንግሥታዊ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልጋል ብሏል በአንዳንድ ከተሞች አገልግሎትን ያለ ጉቦ ማግኘት የማይቻል መሆኑ አሳስቦኛል ብሏል...
አንቶኒ ብሊንከን ወደ ኢንዶ-ፓስፊክ ቀጠና ቶንጋ አቅንተዋል ብሊንከን ወደ ቀጠናው ያቀኑት የቻይናን ሁለንተናዊ ግስጋሴ ለመግታት ያለመ ተልዕኮ ይዘው ነው የኤዥያ...
የአ/አ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያተኮረ ስልጠና ጀምሯል ዩኒቨርሲቲው ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው ስልጠና መስጠት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች በሸገር ከተማ በ24 ሚሊዮን ብር የክረምት በጎ ፍቃድ ስራውን አስጀምረዋል በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ...
የእስራኤል መንግስት የሀገሪቱን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚገድብ ህግ ማውጣቱን ተከትሎ በአገሪቱ ተቃውሞ ነግሷል የቀኝ ዘመም አክራሪው ፓርቲ ያሳለፍው ውሳኔ የእስራኤልን...
በግብርና፤ቱሪዝም፤ እንዲሁም ኢ-ኮሜርስ ዘርፍ የተሰማሩ አካላት ችግርን ለመቅረፍ ውይይት ተደርጓል የኤሌክትሮኒክስ ግብይት እየተስፋፋ ቢሆንም የፋይናንስ አቅርቦት እጥረት አሁንም የዘርፉ https://youtu.be/313XFXkf8oM
የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለማስፈተን በዩንቨርሲቲዎች ሙሉ በሙሉ ዝግጅት ተጠናቋል የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ ሀምሌ 19 ይጀመራል...
ድምጽ የሰጠው ህዝብ 38 በመቶ ብቻ በመሆኑ በምርጫው መላ ማሊ አልተወከለችም ተብሏል በሳህል ቀጠና የምዕራባውያን ተስፋ የሚቀጭጭበት በአንጻሩ ሩሲያ አቅሟን...
ከድሬዳዋ ጅግጅጋ ሀረር እና ከሌሎችም ስፍራዎች የያዘቻቸውን ኢትዮጵያውያን በምርኮኝነት ወደ ሶማሊያ ተወስደዋል https://youtu.be/wR0wTxBE4dM
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.