NBCETHIOPIA https://youtu.be/WY6LH8itHcA "የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ! በኢትዮጵያ በተሻሻለው የመከላከል እና አክሞ የማዳን የጤና ፖሊሲ መሠርት ፣ ሀገራችንን ቀዳሚ የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ...
በአዳማ ከተማ በ43 ቢሊዮን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የምግብ ሉዓላዊነትንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ፣ የቤተሰብ ኑሮን ለማሻሻል፣ የስራ ባህልን...
7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ...
May 23፣ 2026 NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሞጆ ከተማ የተገነባውን የግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ...
May 23, 2026NBC Ethiopia የሰር አሌክስ ፌርጉሰን የመጀመሪያው ምርጡ ቡድን ነው። ቀያይ ሰይጣናቱ ከመጀመሪያ ዘጠኝ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎቻቸው ሰባቱን ያሳኩበት...
የምስራቅ አፍሪካን ዘላቂ ሰላምና ዕድገት ለማፋጠን የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ትብብር ማጎልበት እንደሚያስፈልግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። በንግግራቸው እንዳነሱት፣...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የጋራ ተጠቃሚነት ለማስጠበቅ የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ይበልጥ መጠናከር አለበት አሉ፡፡ የውጭ ጉዳይ...
በኢትዮጵያ ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከዓለም አቀፉ...
ኤን ቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከአዲስአበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "አዲሲቱ አዲስ" ሲምፓዚየም መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የናሽናል...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.