we are very grateful for our bilateral relationship, as well as in the multilateral aspect - Prime Minister Abiy Ahmed...
የኤሌትሪክ ትራንስፖርትን ዘርፍን በአፍሪካ ማስፋፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የኖርዲክ አፍሪካ ኤሌትሪክ ሞቢሊቲ ጉባኤ እየመከረ ይገኛል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ...
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዛሬው ዕለት ከ2ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ ሱቆችን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር)...
"የማንሠራራት ቀን" በዛሬው ዕለት በርካታ ወጣቶችና የብስክሌት ስፖርት አፍቃሪዎች በተገኙበት በአራዳ ፓርክ በተለያዩ ስፖርታዊ ኩነቶች በደመቀ ሁኔታ ተከበረ። ስፖርታዊ ኩነቱን...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ አመርቂ ስኬት በማስመዝገብ አጠቃላይ ሀገራዊ የኃይል ማመንጨት አቅሙን 9 ሺህ 730 ሜጋ ዋት ማድረሱን አስታውቋል።...
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለ ስልጣን "የተቋሙን ስኬቶች ለማስቀጠል የህብረተሰቡ ድርሻ የላቀ ነው በሚል መሪ ቃል" ከተማ አቀፍ የህዝብ...
የነብዩ ሙሃመድ (ሰ,ዐ,ወ,) የልደት በዓል (መውሊድ) በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል። 1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል "የፍትሑ ነብይ" በሚል መሪ ቃል...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን...
13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚካሄድ ይሆናል። “የማይበገር...
በአሜሪካ ኦሪገን በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣ 3...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.