NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር መሪ ነው – ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

NBC Ethiopia የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከመጓጓዣ አገልግሎት በላይ የሆነ ለትስስር፣ ለቀጣናዊ ዕድገት፣ ለቱሪዝም፣ ለአህጉራዊ አንድነት፣ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር ስትራቴጂያዊ መሪ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር...

Read more

አልቫሬዝ ተጎዳ

NBC Ethiopia የአትሌቲኮ ማድሪዱ የአጥቂ መስመር ተሰላፊ ጁሊያን አልቫሬዝ በጉዳት ምክንያት ከነገው የሊቨርፑል ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተገለፀ። በሳምንቱ መጨረሻ በላሊጋው የአመቱን የመጀመሪያ ድል ቪያሪያል ላይ በመቀዳጀት ጥሩ ሳምንት ማሳለፍ የቻሉት...

Read more

እግር ኳስ ውድድር ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም ይመለሳል

NBC Ethiopia በ2018 የውድድር ዘመን የእግር ኳስ ውድድሮች ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር አስተናጋጅነት በ2018 የውድድር አመት የእግርኳስ ውድድርን ወደ መዲናይቱ ለመመለስ፣ የኢትዮጵያ እግርኳስ...

Read more

የመስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በአማራ ክልል ከተሞች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ወደ ወደቡ የሚደረገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው ሩሲያ እና ቤላሩስ የጀመሩት የጋራ የጦር ልምምድ...

Read more

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

NBC Ethiopia አዲስ ከተመረጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ዛሬ ተወያይተናል። በዚሁ አጋጣሚ ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫው በተሳካ መልኩ እንዲካሄድ በማድረጋቸው ለህዝበ ሙስሊሙና ለምክር ቤቱ አመራሮች አድናቆቴን...

Read more

የሩቢዮ እና የኔታንያሁ ውይይት

NBC Ethiopia የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በእስራኤል ተገናኝተዋል፡፡ በኔታንያሁ እና በሩቢዮ መካከል ውይይት የተደረገ ሲሆን፤ በዋናነት የእስራኤል ጦር የጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር ማቀዱን...

Read more

የመስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት

NBC Ethiopia የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት በግብርና ምርት ውል ትስስር በተለያዩ ዘርፎች ከዕቅድ በላይ መፈጸም መቻሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የትጋት...

Read more

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያውያን የትጋት እና የጽናት ውጤት ነው – ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

NBC Ethiopia ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያውያን የትጋት እና የጽናት ውጤት ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን በማስመልከት...

Read more
Page 89 of 281 1 … 88 89 90 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?