NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሊቨርፑል የቀድሞ ተከላካይ፣ ኡናይ ኤምሪ ከሚድላንድ ክለብ ለቀው ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊሄዱ እንደሚችሉ ጠቁሞ ነበር። አስቶን ቪላ፤ የ‘ስካይ ስፖርትስ’ ተንታኝ እና የ‘ቴሌግራፍ’ አምደኛ በሆነው ጄሚ ካራገር ላይ፣ “ስለ ክለቡ...

Read more

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳዲስ የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን አስመረቀ

NBC Ethiopiaበ - ሃና ደሴ‎‎እየጨመረ የመጣውን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ፍላጎት ለሟሟላት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበርካታ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን በመገንባት ለአገልግሎት እያቀረበ ይገኛል ። በዛሬው ዕለትም አዲስ አበባን ጨምሮ...

Read more

“በ22 ዓመቴ ‘ባሎን ዶር’ ባሸንፍም የሚገባኝን ያህል እውቅና አላገኘሁም” ማይክል ኦዌን

NBC Ethiopia።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ማይክል ኦዌን ለእንግሊዙ "4-4- 2" መጽሔት እንደተናገረው፣ በ2001 'ባሎን ዶር" ን ሲያሸንፍ፣ ብዙውን ጊዜ ከዚህ ሽልማት ጋር አብሮ የሚመጣውን ያህል እውቅና አላገኘም። ሃሪ ኬን ይህንን ሽልማት እስኪያሸንፍ ድረስ፣...

Read more

ለሁለንተናዊ ብልጽግና – ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

NBC ETHIOPIA ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ሁርሶ የሚገኙትን አመራሮችን ስልጠና ከተመለክቱ በኋላ ባስተላለፉት መልእታቸው፣ ''የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማለት ቁሳዊና መንፈሳዊ ብልጽግና፣ ባህላዊና...

Read more

ለሁለንተናዊ ብልጽግና – ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራርየጠ

NBC Ethiopia የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማለት ቁሳዊና መንፈሳዊ ብልጽግና፣ ባህላዊና ሞራላዊ ብልጽግና የተሸመኑበት ብልጽግና ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አመራሩ ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያስፈልገዋል፡፡ በአካል የዳበረ፣...

Read more

አብዛኛው የትግራይ ዳያስፖራ ህወሓትን አይደግፍም! – ኮሎኔል ገብረዋህድ ኃይሉ

የቀድሞ የህወሓት አባል ኮለኔል ገብረዋህድ ሀይሉ (ወዲጎዐይ) ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው ትግርኛ ተናጋሪ ዳያስፖራ የህወሓትን አካሄድና አሰራር እንደማይደግፍ ገለጹ። በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት ኮለኔል ገብረዋህድ ሀይሉ...

Read more

የትግራይ ህዝብ ተሽጧል – ኮ/ል ገ/ዋህድ ኃይሉ (ወዲ ጎዐይ)

በህዝብ ደምና በወጣቶች ላይ የሚነግዱ የትግራይ አማጺ ቡድኖች ወጣቱ ያለፍላጎቱ፣ ያለበቂ ስልጠና እና በሃሰተኛ ትርክት ከፍተኛ እልቂት ወዳለው የጦርነት መንገድ እየመሩት መሆኑን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ “ጊዜ ግስ” ፕሮግራም ላይ ቆይታቸውን ያደረጉት...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

የኢትዮጵያና የሩሲያ ወዳጅነት ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የዘለቀ በመሆኑ፣ ከአድዋ ጦርነት በኋላ የሩሲያ ቀይ መስቀል ያደረገውን የሕክምና እገዛና የመጽሐፍ ትርጉም አርአያ በማድረግ የአሁኑም ስምምነቶች ወደ ተጨባጭ ውጤት መለወጥ አለባቸው። የዜጎችን...

Read more

የመካከለኛው ምስራቅ እጣ ፈንታ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር የሆኑት ትዕዛዙ መሐመድ በ "NBC ዓለም-አቀፍ" ፕሮግራም ላይ ቀርበው በቀጣናው ጂኦፖለቲካ ዙሪያ ሰፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። በቆይታቸውም የእስራኤል ምርጫ፣ የቀይ ባህር ጸጥታ...

Read more
Page 8 of 281 1 … 7 8 9 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?