NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

እንከን የበዛበት የትራምፕና ፑቲን ጉባዔ

NBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ቭላድሚር ፑቲን በሃንጋሪ የሚገናኙበት ጊዜ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል ተባለ። ሮይተርስ ከዋይት ሀውስ ምንጮች አገኘሁት ያለው መረጃ መሪዎቹ በቅርቡ በቡዳፔስት መገናኘት እንደማይችሉ ያመላክታል። የሩሲያው የውጭ ጉዳይ...

Read more

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ እንደሚደግፉ ገለጹ

NBC Ethiopia የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የሆኑት ሲቲ እና ጄፒ ሞርጋን የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ልማት ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብስባ...

Read more

የጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ያለ ጥርጥር በትውልድ ቅብብሎሽ ፀንታ ትቀጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። የኢትዮጵያን የባቡር ኢንዱስትሪ ያለበት ደረጃና የቀጣይ ዕቅድን ለማሳካት የሚያግዝ ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ጉባኤ እየተካሄደ...

Read more

“ቻይናን እጎበኛለሁ” ፕሬዚዳንት ትራምፕ

NBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥለው ዓመት(2026) የመጀመሪያዎቹ ወራት ወደ ቤይጂንግ አቀናለሁ አሉ። የቻይና መንግስት ግብዣ ማቅረቡን ተከትሎ ነው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ2026 የመጀመሪያዎቹ ወራት ቻይናን እጎበኛለሁ ያሉት። በተጨማሪም ትራምፕ...

Read more

”ዩክሬን ግዛት አሳልፋ ትሰጣለች” ትራምፕ

NBC Ethiopia ዩክሬን ለሩሲያ ግዛት አሳልፋ መስጠት እንዳለባት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍንጭ ሰጡ። ረዥም ጊዜ የወሰደው ጦርነት ሲጠናቀቅ ኪዬቭ ለሞስኮ "የተወሰነ ሀብት" መስጠት እንደሚጠበቅባት ግምት ውስጥ መቀመጥ ያለበት ጉዳይ ነው...

Read more

ስጋት ላይ የወደቀው ተኩስ አቁም

NBC Ethiopia እስራኤል ወደ ጋዛ የሚገባውን ሰብአዊ እርዳታ ማስተጓጎል መጀመሯ ተገለፅ። የእስራኤል ደህንነት ባለስልጣናት ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ እስከምናገኝ ድረስ የትኛውም እርዳታ አይገባም ማለታቸው ተሰምቷል። ሀማስ ተኩስ አቁሙን እየጣሰ ነው የሚል...

Read more

የትራምፕ አማካሪ ተከሰሱ

NBC Ethiopia የቀድሞው የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማካሪ ጆን ቦልተን ተከሰሱ። ጆን ቦልተን በሪፐብሊካኑ የመጀመሪያው ዙር የፕሬዚዳንትነት ወቅት የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ነበሩ። በአሁኑ ሰዓት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ብርቱ ትችት በመሰንዘርም...

Read more

ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

NBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ቭላድሚር ፑቲን በሀንጋሪ እንገናኛለን ማለታቸውን ተከትሎ ቡዳፔስት ዝግጅት ላይ ነኝ አለች። ፕሬዚዳንቶቹ ሁለት ሰዓት ተኩል ገደማ ጊዜ ወስደው ሰፊ ውይይት አመሻሹን ማድረጋቸው አይዘነጋም። ይህንም ተከትሎ...

Read more

የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

NBC Ethiopia በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አማካኝነት የተለያዩ የጋዜጠኝነት አይነቶችን አካቶ ለዘርፉ ሙያተኞችን ለማሰልጠን የሚያስችለውን የሚዲያ ልህቀት ማዕከል መክፈቱ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በዚህ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል የምስረታና የስራ ማስጀመሪያ...

Read more
Page 75 of 281 1 … 74 75 76 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?