አደንዛዥ ዕፅ የጫኑ መርከቦች ጥቃት
NBC Ethiopia በፓሲፊክ ውቂያኖስ አደንዛዥ ዕፅ እንደጫነ የተጠረጠረ መርከብ ላይ ጥቃት በመፈፀም ሁለት ሰዎችን መግደሉን ፔንታጎን አስታውቋል። እንደ አሜሪካ የመከላከያ ዋና ፀሀፊ ፔት ሄግሰን ገለፃ መርከቧ በአሜሪካ የስለላ ድርጅት እንደ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia በፓሲፊክ ውቂያኖስ አደንዛዥ ዕፅ እንደጫነ የተጠረጠረ መርከብ ላይ ጥቃት በመፈፀም ሁለት ሰዎችን መግደሉን ፔንታጎን አስታውቋል። እንደ አሜሪካ የመከላከያ ዋና ፀሀፊ ፔት ሄግሰን ገለፃ መርከቧ በአሜሪካ የስለላ ድርጅት እንደ...
Read moreNBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለት ግዙፍ የሩሲያ የነዳጅ ዘይት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማቀዳቸውን አስታውቀዋል። ይህም ሞስኮ ከዩክሬን ጋር በቀረበው የሰላም ዕቅድ እንድትስማማና ወደ ድርድር እንድትመጣ ጫና ይፈጥርባታል...
Read moreNBC Ethiopia በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ከ5 ዲግሪ ሴልሺዬስ በታች እንደሚሆን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንደጠቆመው፤ በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ አልፎ አልፎ...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ የአባልነት ድርድሩን በካሜሩን ያውንዴ በፈረንጆቹ መጋቢት 2026 በሚካሄደው የዓለም የንግድ ድርጅት 14ኛ የሚኒስትሮች ጉባዔ ወቅት ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ገለጹ። ገዥው ኢዮብ...
Read moreNBC Ethiopia ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈፀመችው የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት በትንሹ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ በዩክሬን መዲና ኬቭና ካርኪቭ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል። ካርኪቭ በተፈጸመው...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለማስፋት እቅድ መያዙን አስታወቀ፡፡ በነዳጅ ሽያጭ እና ማከፋፈል ሂደት ሕገ ወጥ ድርጊት በፈጸሙ...
Read moreNBC Ethiopia የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ሪያል ማድሪድ ከ ጁቬንቱስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የቻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ቀሪ ጨዋታ በሳንቲያጎ ቤርናባው ሪያል ማድሪድን ከጁቬንቱስ አገናኝቷል። ሁለቱ ቡድኖች በአለም የክለቦች...
Read moreNBC Ethiopia በ2018 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከነዳጅ ሽያጭ እና ማከፋፈል ሂደት ጋር በተያያዘ ሕገ ወጥ ድርጊት በፈጸሙ ማደያዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ። በዚህም መሠረት፤ ዲጂታል...
Read moreNBC Ethiopia የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በአሜሪካ የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ አመታዊ ስብሰባዎች ላይ በነበራቸው ቆይታ፣ ከአሜሪካ ትሬዠሪ እና ስቴት ዲፓርትመንት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በዋነኛነት ያተኮረው...
Read moreNBC Ethiopia የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ''የጋዛው ተኩስ አቁም በጥሩ ሂደት ላይ ነው ያለው'' አሉ። ምንም እንኳን ተኩስ አቁሙ በተለያዩ ምክንያቶች ገቢራዊ አለመሆኑን የሚያሳዩ ክስተቶች ቢኖሩም ቫንስ ተስፋቸውን በመግለጽ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.